መከላከሊ ሀገር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
ክፍት የሥራ ማስታወቅያ በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ አብይ አዲ አድዋ ሎት መቀሌ ስረት መንደር ሥራ ፕሮጀክት (11- 04R) ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የሥራ መደባች አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራክት ለመቅጠር ይፈልጋል:: በመሆኑም አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ የትምህርትና የሥራ ልምድ ፎቶ ኮፒ ማስረጃ የማይመለስ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን   ተፈላጊ የትት ደረጃ እና ተፈላጊ የሥራ ልምድ በምግብ ዝግጅት ዲፕሎማ 10 ተ 3 እና 2-3 ዓመት የሥራ ልምድ ልምድ ያዉት መቀሌ አብይ አዲ ፕሮጀክት ትኩል መንደር
ተጨማሪ አንብብ

ትካል ምሩፅ ዘርኢ ኢትዮጰያ
የኢትዮጽያ ምርጥ ዘር ድርጅት ተፈላጊ ችሎታ ኢንዱስትርያል ኤሌክትሪካል፣ በኣውቶመካኒካል ጀነራል መካኒክስ፣ እርሻ መካናይዜሽን እርሻ ምህንድስና እና በተመሳሳይ ሙያ በዲፕሎማ የተመረቀ ሰራ ቦታ  ኣክሱም በኩንትራት በድርጅቱ ስኬል 29/05-08/06/2006 ዓ/ም የምዝገባ ቦታ በኢትዮፅያ ምርጥ ዘር ድርጅት ትገራይ ማዕከል/ክልል ግራይ ጤና ቢሮ ወይም ጂቲዜድ/ የቁጠባ ቤቶች ዝቅ በሎ በሚገሸው ጽ/ቤት  
ተጨማሪ አንብብ