መከላከሊ ሀገር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
ክፍት የሥራ ማስታወቅያ በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ አብይ አዲ አድዋ ሎት መቀሌ ስረት መንደር ሥራ ፕሮጀክት (11- 04R) ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የሥራ መደባች አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራክት ለመቅጠር ይፈልጋል:: በመሆኑም አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ የትምህርትና የሥራ ልምድ ፎቶ ኮፒ ማስረጃ የማይመለስ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን   ተፈላጊ የትት ደረጃ እና ተፈላጊ የሥራ ልምድ በምግብ ዝግጅት ዲፕሎማ 10 ተ 3 እና 2-3 ዓመት የሥራ ልምድ ልምድ ያዉት መቀሌ አብይ አዲ ፕሮጀክት ትኩል መንደር
ተጨማሪ አንብብ