ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አክስዩን ማህበር
የቅጥር ማስታወቂያ የዳሽን ቢራ ፋብሪካ አክስዩን ማህበር ከዚህ በታች በተገለፀዉ ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል በመሆኑም የተፈላጊ ችሎታ መስፈርቱን የምታሞሉ ሁሉ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን:: የተፈላጊ ችሎታ መስፈርቶች :  ቴክኒክና ሙያ (10+2)  በሳፕላይስ  ማኔጅመንት    3 ዓመት አግባብ ያለዉ የስራ ልምድ
ተጨማሪ አንብብ

ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አክስዩን ማህበር
የቅጥር ማስታወቂያ የዳሽን ቢራ ፋብሪካ አክስዩን ማህበር ከዚህ በታች በተገለፀዉ ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል በመሆኑም የተፈላጊ ችሎታ መስፈርቱን የምታሞሉ ሁሉ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን:: የተፈላጊ ችሎታ መስፈርቶች : ቴክኒክና ሙያ (10+1) 10ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ  0/2 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ
ተጨማሪ አንብብ

ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አክስዩን ማህበር
የቅጥር ማስታወቂያ የዳሽን ቢራ ፋብሪካ አክስዩን ማህበር ከዚህ በታች በተገለፀዉ ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል በመሆኑም የተፈላጊ ችሎታ መስፈርቱን የምታሞሉ ሁሉ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን:: የተፈላጊ ችሎታ መስፈርቶች : ዲፕሎማ/ 10+3   /10+2 በማርኬቲንግ   / በቢዝነስ ማኔጅመንት በተመሳሳይ የትምህርት መስክ 0/3 ዓመት አግባብ ያለዉ የስራ ልምድ ያለዉ የኮምፒተር ዕዉቀት ያለዉ
ተጨማሪ አንብብ

ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አክስዩን ማህበር
የቅጥር ማስታወቂያ የዳሽን ቢራ ፋብሪካ አክስዩን ማህበር ከዚህ በታች በተገለፀዉ ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል በመሆኑም የተፈላጊ ችሎታ መስፈርቱን የምታሞሉ ሁሉ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን:: የተፈላጊ ችሎታ መስፈርቶች :  ቢኤስሲ  ዲግሪ ዲፕሎማ በማርኬቲንግ በቢዝነስ/ ማኔጅመንት   1/5 ዓመት አግባብ ያለዉ የስራ ልምድ መሰረታዊ የኮምፒተር እዉቀት
ተጨማሪ አንብብ

ትራንስ ኢትዮጽያ ሓ/ዝ/ው/ማሕበር
ክፍት የስራ ቦታ ማሰታወያ ትራንስ ኢትዩጵ ያ ከዚህ በታች የተጠቀሰዉ ክፍት የስራ መደብ ሰራተኞች ወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል:: የት /ደረጀና የሞያ መስክ  -------------- የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና የስራ ልምድ  ---------------ዲግሪ 6 ዓመት የቅጥር ሆኔታ --------------- ኮንትራት ለ 6 ወር
ተጨማሪ አንብብ

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
የዓዲግራት ዩኒቨርሰቲ ከዚህ በታች ያሉ ክፍት የሥራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት በ 10 የሥራ ቀናት ዉስጥ ዓዲግራት የኒቨርሰቲ የሰዉ ሃብት ልማት ዳይሬክተር ጽ/ቤት በአካል በምምጣት በፖስታ በኢሜል አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ መመዝገብ ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን:: የሥራ መደብ የሚጠይቀዉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ  በሲቨል ምህንድስና በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ወይም በአርክቴክቸር ቢ.ኤስ .ሲ ዲግሪ የተመረቀና 7 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ ኤም.ኤስ. ሲ ዲግሪ የተመረቀና 5 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ
ተጨማሪ አንብብ

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
የዓዲግራት ዩኒቨርሰቲ ከዚህ በታች ያሉ ክፍት የሥራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ስለዚህ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት በ 10 የሥራ ቀናት ዉስጥ ዓዲግራት የኒቨርሰቲ የሰዉ ሃብት ልማት ዳይሬክተር ጽ/ቤት በአካል በምምጣት በፖስታ በኢሜል አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝ መመዝገብ ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን:: የሥራ መደብ የሚጠይቀዉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በሳኒታሪያል ምህንድስና ወይም በሀይድሮሊክ ምህንድስና ቢ.ኤስ .ሲ ዲግሪ የተመረቀና 4 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ ኤም.ኤስ. ሲ ዲግሪ የተመረቀና 2 ዓመት አግባብ ያለዉ የሥራ ልምድ
ተጨማሪ አንብብ

ፋብሪካ መሰቦ ስሚንቶ
ክፍት የስራ ማስታወቂያ በኩባንያችን መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ከዚህ በታች ለተጠቀሰዉ የስራ መደብ መመዘኛዎች የሚያሞሉ አወዳድሮ በ Trainee መልክ በኮንትራት ለመቅጠር ስለሚፈልግ መመዘኛዉን ይምታሞሉ ከ 16/09/2014 እስክ 18/09/2014 እ.ኤ.አ በስራ ሰዓት በሰዉ ሃይል አስተዳደር ዋና ክፍል በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆናቹን እንገልፃለን:: ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ በዲግሪ ማናጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም (MIS) በመደበኛ ትምህርት ተምረዉ የተመረቁ የ 2006 ዓም ተመራቂዎች ስራ ልምድ 0
ተጨማሪ አንብብ

ፋብሪካ መሰቦ ስሚንቶ
ክፍት የስራ ማስታወቂያ በኩባንያችን መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ከዚህ በታች ለተጠቀሰዉ የስራ መደብ መመዘኛዎች የሚያሞሉ አወዳድሮ በ Trainee መልክ በኮንትራት ለመቅጠር ስለሚፈልግ መመዘኛዉን ይምታሞሉ ከ 16/09/2014 እስክ 18/09/2014 እ.ኤ.አ በስራ ሰዓት በሰዉ ሃይል አስተዳደር ዋና ክፍል በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆናቹን እንገልፃለን:: ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ በዲግሪ በአካዉንቲንግ በመደበኛ ትምህርት ተምረዉ የተመረቁ የ 2006 ዓም ተመራቂዎች ስራ ልምድ 0
ተጨማሪ አንብብ

ፋብሪካ መሰቦ ስሚንቶ
ክፍት የስራ ማስታወቂያ በኩባንያችን መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ከዚህ በታች ለተጠቀሰዉ የስራ መደብ መመዘኛዎች የሚያሞሉ አወዳድሮ በ Trainee መልክ በኮንትራት ለመቅጠር ስለሚፈልግ መመዘኛዉን ይምታሞሉ ከ 16/09/2014 እስክ 18/09/2014 እኤአ በስራ ሰዓት በሰዉ ሃይል አስተዳደር ዋና ክፍል በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆናቹን እንገልፃለን:: ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ በዲግሪ ማርኬቲንግ ማናጅመንት በመደበኛ ትምህርት ተምረዉ የተመረቁ የ 2006 ዓም ተመራቂዎች ስራ ልምድ 0  
ተጨማሪ አንብብ