የጨረታ ማስታወቅያ
Back
የግልፂ ጨረታ
የፕሮፎርማ ጨረታ
የጨረታ ምድብ
የጨረታ ደረጃ
Back
ኣካባብያዊ
ክልላዊ-ኣቀፍ
ሃገራዊ-ኣቀፍ
አለምአቀፍ
በ ኩባንያ
ጨረታ ቦታ ኣድራሻ
ሁሉም ጨረታዎች
ስለኛ
ኣድራሻችን
ኤፍ.ኤ.ኪው
ክፍያ
ይመዝገቡ
ግባ
amharic
Tigrigna
English
የጨረታ ማስታወቅያ
የግልፂ ጨረታ
የፕሮፎርማ ጨረታ
የጨረታ ምድብ
የጨረታ ደረጃ
ኣካባብያዊ
ክልላዊ-ኣቀፍ
ሃገራዊ-ኣቀፍ
አለምአቀፍ
በ ኩባንያ
ጨረታ ቦታ ኣድራሻ
ሁሉም ጨረታዎች
ስለኛ
ኣድራሻችን
ኤፍ.ኤ.ኪው
ክፍያ
ይመዝገቡ
ግባ
amharic
Tigrigna
English
ጨረታዎች
ኣዳዲስ ጨረታዎች ማስታወቅያዎች በትግራይ
ኣዳዲስ ጨረታዎች ማስታወቅያዎች በትግራይ
የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሚሰራዉ ኤርታአለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀከት (17-01R) የተለያዩ መጠን ያላቸው የኣርማታ ብረት ኣጥፎ ለመግጠም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በደረጃ 8 እና ከዛ በላይ ፍቃድ ያላቸው ለመስጠት ይፈልጋል፡፡
የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 18, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 24, 2011 09:00 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ መጋቢት 24, 2011 09:30 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:50000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/
ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የማር ማቀነባበሪያ ማሽን፣የእንስሳት ህክምና መገልገያ እቃዎች፣አነስተኛ የእጅ እርሻ መሳሪያዎችና የመስኖ ውሃ ፍሰት መቆጣጠሪያ መሳርያ ፓርሻል ፍሉም (Parshall flume) ፣የማንጎ ፍሬ ዘር፣ የኣይቲ እቃዎች (IT Equipments ) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 17, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2011 03:30 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ሚያዝያ 15, 2011 04:00 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ሕርሻ መሺነሪ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/ ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/
ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ልማት ማህበር ለ50 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የቨርቹዋል ኮምፒዩተር ማእከል ኣገልግሎት የሚውሉ ኮምፒዩተርና የኮምፒዩተር ተዛማጅ እቃዎች ማለት 1- ዲስክቶፕ ኮምፒዩተር ብዛት 100 ፣2 ቲንክሌንት ብዛት 2300፣ 3 ሞኒተር ብዛት 2300፣ 4 ኪቦርድ ብዛት 2300፣ 5 ማውዝ ብዛት 2300፣ 6 ስቴፕላይዘር ብዛት 100፣ 7 ዲቫየደር ብዛት 1200 እና ሌሎች ተጨማሪ የኤሌክትሮኒክስ ኣክሰሰሪዎች በሎት ደረጃ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 17, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሓሙስ መጋቢት 26, 2011 08:30 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ መጋቢት 26, 2011 09:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:100000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/
ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ልማት ማሕበር ከዚህ በተች የተጠቀሱት እቃዎች፤
የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 17, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 20, 2011 08:30 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መጋቢት 20, 2011 09:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:3000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:50.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/
ተጨማሪ አንብብ
የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት የዘላቂ ቤት የቤተክርስትያን ደን ልማትና የህ/ሰብ ኑሮ ማሻሽያ ፕሮጀክት ለፅሙር ደብረብስራት ቅዱስ ገብሪኤል ኣገልግሎት የሚውል ባለ60/16 በናፍጣ የሚሰራ ወጮ እና ሌሎች ኣስፈላጊ ግብኣቶእ ገዝቶ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 17, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 25, 2011 04:00 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ መጋቢት 25, 2011 04:30 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:2000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:20.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ፅገና ማሽነሪ/
ተጨማሪ አንብብ
ድርጅታችን ዩናይትድ ስቲልና ሜታል ኢንዳስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከሚያመርታቸው ምርቶች የተወሰነ የጥራት ጉድለት ያለባቸው ምርቶች ማለትም ላሜራዎች፣ ኤልቲዜድ፣ ኣራት ማእዝን ትቦዎችና ክብ ትቦዎች በ ደረጃ በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 16, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 27, 2011 08:30 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መጋቢት 27, 2011 09:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:5000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/
ተጨማሪ አንብብ
በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅርንጫፍ ኣዲስ ጎማ ከነ ከለማደሪያዉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት የደቡባዊ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 16, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሰኞ መጋቢት 23, 2011 09:00 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ መጋቢት 23, 2011 10:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:10.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:30.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/
ተጨማሪ አንብብ
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2011ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የህክምና መገልገያ መሳሪያ የላብራቶ ሪኤጀንት እቃዎች እና የላብራቶሪ ጥገና አገልግሎት
የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መጋቢት 12, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሓሙስ መጋቢት 26, 2011 03:30 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ መጋቢት 26, 2011 04:00 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/
ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ልማት ማህበር ዴስክቶፕ ኮምፒተር፣ ሞኒተር፣ኪቦርድ፣ማውዝ፣ ስተፕላይዘር፣ ዲቫይደር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 11, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሓሙስ መጋቢት 26, 2011 08:30 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ መጋቢት 26, 2011 09:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:100000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/
ተጨማሪ አንብብ
ሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም ያገለገሉ ወረቀት፣ ባትሪዎች፣ ጎማዎች፣ ፒቪሲ እና የእንጨት ምሰሶ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።
የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 13, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሰኞ መጋቢት 23, 2011 08:00 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ መጋቢት 23, 2011 08:15 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:10000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:50.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/
ተጨማሪ አንብብ
First
Previous
78
79
80
81
82
83
84
85
86
Next
Last ›
የጨረታ ምድብ
ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (23)
ሶፍትዌር ግዢ(7)
ዌብሳይት ሶፍትዌርን ማበልፀግ(6)
የኔትዎርክ ዝርጋታና ጥገና(10)
ኮንስትራክሽን (208)
የቤት/ህንፃ ግንባታ(122)
መንገድና ዲልድይ ግንባታ(11)
የውሃ ስራዎች(51)
የውሃ ጉድጋድ ቁፋሮናና የውሃ ስርዓት ተከላ(23)
ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (490)
ኮምፒተርና ተዛማች (100)
የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎች(116)
ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ(269)
የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (63)
ኣካውንቲን ተዛማጅ(31)
ኦዲቲንግ ተዛማጅ(32)
ግብርና (168)
የግብርና ውጤቶችና ስራዎች(55)
የግብርና ጥሬ እቃዎችና ኣቅርቦት(6)
ግብርና መሺነሪ(45)
ፍሎራና ሆልቲካልቸር(53)
ፓልትሪ ቢና ኣኒማል ሃስባንደሪ(9)
የግንባታ እቃዎች (387)
የግንባታ ማሽነሪና እቃዎች(56)
የግንባታ ጥሬ እቃዎች(147)
የምህንድስና እቃዎች(55)
የቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎች(27)
የውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች(100)
ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (204)
የንፅህና ፅዳት እቃዎች(181)
የንፅህና ፅዳት ግልጋሎት(20)
ማማከር (33)
ዳታ ኤክስተሽን ኣመንዽመንጥትና ካንስሌሽን(0)
ፋይናንሻል ማማከር ስራዎች(5)
የህግ ማማከር ኣገልግሎት(0)
የትምህርት ነክ ማማከር ኣገልግሎት(2)
የምህንድስና ነክ ማማከር ኣገልግሎት(24)
የድርግት ማማከር ኣገልግሎት(0)
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማማከር ኣገልግሎት(1)
የቋንቋ ትርጉም(1)
ትምህርትና ስልጠና (25)
ጤና ነክ ስልጠና(0)
መፃፍና የትምህርት ቁሳቁሶች(20)
ትምህርቲና ትሬይንግ(5)
የማሽከርከር ስልጠና ኣገልግሎት(0)
ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (347)
የኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫ(126)
የመገጣጠምና መጠገን(17)
ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት(202)
ምግብና መጠጥ (122)
የምግቢ ኣቅርቦት(106)
ካፌና ሬስትራንትን(15)
እግድ (24)
የቤት/ህንፃ ሃራጅ(13)
የመኪና ሃራጅ(5)
ኢንዱስትሪና ፋብሪካ ሃራጅ(6)
ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (8)
የቤት/ህንፃ ፈርኒሽንግ ፊክስቸር(7)
የቤት/ህንፃ ማስዋብና ስራዎች (1)
ፈርኒቸር (198)
የቤት ፈርኒቸር(2)
የቢሮ ፈርኒቸር(186)
ሌላ ኣይነት ፈርኒቸር(8)
ጤና (40)
የጤና ጋር የተዛመዱ ኣገልግሎቶች(3)
የጤና ጋር የተገናኙ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች(37)
የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (173)
ጸረ ተባይና ነፍሳት(3)
ኬሚካልና ሪኤጀንት(84)
የላብራቶሪ መሣሪያዎች(85)
ጥገና (58)
የኮምፒተርና ኤሌክትሮኒክስ ጥገና(11)
ሞተርሳይክል ጥገና(11)
የቤት እቃዎች፡ በርና መስኮ ጥገና(3)
የተሽከርካሪ ጥገና(19)
የማሽን ጥገና(4)
ሌሎች ጥገናዎች(10)
የህክምና ዕቃዎች (53)
የመድሃኒት ምርቶች(24)
የህክምና/ላብራቶሪ እቃዎች ጥገና(6)
የእንስሳት መድሃኒቶችና ቁሳቁሶችን(22)
ፎቶግራፍና ፊልም (6)
የፎቶግራፍና ፊልም ኣገልግሎቶች(2)
የደኩመንታሪ ስራዎች(4)
የህትመት ስራዎች (99)
የህትመት አገልግሎቶች(82)
የህትመት እቃዎችና(16)
የማስታወቅያ ስራዎች (9)
ግራፊክስ ዲዛይን(0)
የቢልቦርድና ዲጂታል ማስታወቅያ(3)
የማስታወቅያ እቃዎች(2)
ኢቨንት ማዘጋጀት(1)
ማርኬትንግና ፕሮሞሽን ኣገልግሎት(3)
ኪራይ (178)
የቤት/ህንፃ ኪራይ(9)
የመኪና ኪራይ(130)
የማሺነሪ ኪራይ(39)
ሽያጭ (266)
የቤት/ህንፃ ሽያጭ(6)
መኪናና ማሺነሪ ሽያጭ(10)
ካልኦት ዝሽወጡ(128)
ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ(122)
የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (32)
የጥበቃ ኣገልጉሎት(9)
ሴኩሪቲይ ኢንፍራስትራክቸር (6)
የሴፍቲ እቃዎች(17)
የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (76)
የመኪና መለዋወጫ እቃዎች(72)
የሞተርሳይክል መለዋወጫ እቃዎች(0)
የሳይክል መለዋወጫ እቃዎች(4)
ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (145)
የቆዳ ውጤቶቸ(1)
መጋረጃና ምንጣፍ(3)
ጨርቃ ጨርቅና ልብስ(131)
ፍራሽ ትራስና ተዛማጅ(10)
የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (97)
ማጓጓዣ ኣገልጋሎት(97)
የትራንዚት ኣገልጋሎት(0)
የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (165)
የመኪና ግዢ(21)
የከባደ መሺነሪ ግዢ(97)
ሞተርሳይክል ግዢ(46)
ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (80)
ብረታ ብረት ሰራዎች(57)
የኣልሙኒየም እቃዎችና ሰራዎች(22)
መስትዋትና መስትዋት ሰራዎች(0)