የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ነጥቦች

1 የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ እና በዘርፉ ያቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ

2 ቲን TIN NO የተመዘገቡበትን ሰርተፊኬት ኮፒ ማቅረብ የምትችሉ

3 የጨረታ ማስከበሪያ ስፒኦ ብር 5000.00 ማስያዝ ይኖርባቸዋል

4 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው ከሌሉ የሚያስገቡት ዋጋ ዶኩሜንት ኣይከፈትም።ወይም በሌለንበት ይከፈትልን የሚል ፊርማ በማህተም ተደግፎ ሊደርግለት ይገባል።

5 የሚያስገቡት ዋጋ ላይ በሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለዉ ተወዳዳሪው ከጨረታው ውጭ ይሆናል።

6 የሚያስገቡት ዋጋ ከቫት በፊት ወይም ከቫት በኃላ መሆኑ በግልፅ መቀመጥ ኣለበት። ይህ ካልሆነ ግን ዋጋው ከነቫቱ እንደሆነ ይወሰዳል።

ማሳሰቢያ:- ፕሮጀክቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል ጨረታዉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ኣድራሻ ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት የድሮ ደጀን ሆስፒታል ግቢ ቢሮ ኣሰተዳደር

ስልክ ቁጥር 0344-400242 ወይም 0910-280150