የጨረታ ማስታወቅያ
Back
የግልፂ ጨረታ
የፕሮፎርማ ጨረታ
የጨረታ ምድብ
የጨረታ ደረጃ
Back
ኣካባብያዊ
ክልላዊ-ኣቀፍ
ሃገራዊ-ኣቀፍ
አለምአቀፍ
በ ኩባንያ
ጨረታ ቦታ ኣድራሻ
ሁሉም ጨረታዎች
ስለኛ
ኣድራሻችን
ኤፍ.ኤ.ኪው
ክፍያ
ይመዝገቡ
ግባ
amharic
Tigrigna
English
የጨረታ ማስታወቅያ
የግልፂ ጨረታ
የፕሮፎርማ ጨረታ
የጨረታ ምድብ
የጨረታ ደረጃ
ኣካባብያዊ
ክልላዊ-ኣቀፍ
ሃገራዊ-ኣቀፍ
አለምአቀፍ
በ ኩባንያ
ጨረታ ቦታ ኣድራሻ
ሁሉም ጨረታዎች
ስለኛ
ኣድራሻችን
ኤፍ.ኤ.ኪው
ክፍያ
ይመዝገቡ
ግባ
amharic
Tigrigna
English
ጨረታዎች
ኣዳዲስ ጨረታዎች ማስታወቅያዎች በትግራይ
ኣዳዲስ ጨረታዎች ማስታወቅያዎች በትግራይ
የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት በ2007/08 ምርት ዘመን በራሱ ማሳ ላይ ያመረተዉ 1700 ኩንታል /ኣስራ ሰባት ሺ ኩንታል/ የሚገመት ጥጥ ከፕሮጀክት ማይ ሁመር ሳይት ወደ ዳንሻ ሂወት የእርሻ መካናይዜሽን ጥጥ መዳማጫ ፋብሪካ ወይም ወደ ጎንደር ከተማ አዘዞ ደስ የጥጥ ማዳመጫ ፋብሪካ ማጓጓዝ ስለሚፈልግ
የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 6, 2008 (ከ 8 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 16, 2008 06:00 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: ወልቃይት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መጋቢት 16, 2008 06:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/
ተጨማሪ አንብብ
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (MIE) በመቀለ ለሚሰራዉ የመስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ማስፋፊያ ዎርክሾፕ የሙዉሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱት አቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመገዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል
የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 5, 2008 (ከ 8 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 16, 2008 06:00 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መጋቢት 16, 2008 06:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:200000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/
ተጨማሪ አንብብ
የተቀናጀ የሕፃናት መርጃ ድርጅት ዓዲግራት በፌደራል በጎ አድራጎት ማሕበራት ኤጀንሲ የካቲት ወር 2003 ዓም በቁጥር 2197 ሕጋዊ ሰዉነት ያለዉ ፈቃድ አግኝቶ በትግራይ ክልል ምስራቃዊ ዞን በዓዲግራትና ጋንታ አፈሹም ወረዳዎች የሚንቀሳቀስ በችግረኛ ሕፃናት ዙርያ ላይ ያተኮረ መንግስታዊ ያልሆነ ሃገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት ነዉ ድርጅታችን እአአ ከኦክቶበር 2014 እስከ ዲሰምበር 31 2015 ድረስ ገቢና ወጪ ሒሳቡን ኦዲት ለማድረግ ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታማሉ ኦዲት ድርጅቶች መወዳደር ትችላላችሁ
የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 3, 2008 (ከ 8 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሰኞ መጋቢት 5, 2008 06:00 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: ዓዲግራት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ መጋቢት 5, 2008 06:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ኣካውንቲን ተዛማድኡን/ ኦዲት ተዛማድኡን/
ተጨማሪ አንብብ
በሀገር መከላኪያ ሚኒስቴር የ4ኛ ደረጃ ሜንቴናንስ ሽሬ ኮሪደር በ2008 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋጫ ዕቃዎች ቶዩታ 1HZJ 75 : ቶዩታ 1HZJ 76 : ቶዩታ 1HZJ 79L: ቶዩታ 1HZJ 105 ፡V-8፡VOLVO FH12 : የማን ፈሳሽ፡የሚስትቡሽ መለዋወጫ፡የማሸን ሾፕ አላቂ የጋራጅ መሥራያ ዕቃዎች : ቋሚ የጋራጅ መሥሪያ ዕቃዎች፡ፓምፕ ማደሻ ማሽን ኣባሪ ዕቃ፡ተሽከርካሪ ጎማና ባትሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 2, 2008 (ከ 8 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 16, 2008 06:00 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: ሽረ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መጋቢት 16, 2008 06:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/
ተጨማሪ አንብብ
በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የጤና ኮሌጅና ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ለ 2008 ዓ ም በጀት ዓመት የ RO Water treatment plant የሚያገለግሉ ኬሚካሎች መለዋወጫዎች እና Booster pumps እንዲሁም የተበላሹ የላዉንደሪ ሜሽኖች መለዋወጫ እና ጥገና በግልጽጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል በዚህ መሰረት
የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 2, 2008 (ከ 8 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 14, 2008 06:00 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ መጋቢት 14, 2008 06:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/
ተጨማሪ አንብብ
በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የህንፃ መሳሪያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::
የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መጋቢት 1, 2008 (ከ 8 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 16, 2008 06:00 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መጋቢት 16, 2008 06:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:5000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:30.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/
ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ልማት ማህበር በመደባይ ዛና ወረዳ በልምዓት ትኩለና ዛና ቀበሌዎች የትምህርትና የጤና ተቋሞች ማሰራት ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መጋቢት 1, 2008 (ከ 8 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 14, 2008 06:00 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ መጋቢት 14, 2008 06:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:200000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:500.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/
ተጨማሪ አንብብ
ለ11ኛ ክ/ጦር ግዥ ዴስክ ለሠራዊት መጠለል ስራ አገልግሎት የሚዉል ማተርያሎች ማለትም አሸዋ ጠጠር እንዲሁም በህንፃ መሰርያ አቅራቢ ድርጅት የሚቀርብ ማተርያሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 29, 2008 (ከ 8 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሓሙስ መጋቢት 8, 2008 06:00 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ መጋቢት 8, 2008 06:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/
ተጨማሪ አንብብ
የኢትዩያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማሰተባበሪያ ፅቤት ለአቡነ መርሃ ፕሮጀክት ለሚከናወናቸዉ ስራ አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ልዩ ልዩ መጠጥ ዉሃ አቅርቦት ዕቃዎች ለመግዛት ስለፈለገ መስፈርቶች የምታሞሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል
የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ የካቲት 26, 2008 (ከ 8 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሓሙስ መጋቢት 1, 2008 06:00 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ መጋቢት 1, 2008 06:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:5000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:20.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/
ተጨማሪ አንብብ
ዓለም ዓቀፍ የሕፃናት አድን መቀለ ኤርያ ኦፊስ ለትርፍ ያልቶመና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ነዉ በዚህ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰብአዊ አገልግሎቶች መገልገያ የሚሆኑ የመጠጥ ዉሃ ቦቴ ለመከራየት ይፈልጋል ስለዚህ በዚሁ አግልግሎት ላይ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ማለትም
የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 23, 2008 (ከ 8 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 9, 2008 06:00 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መጋቢት 9, 2008 06:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/
ተጨማሪ አንብብ
First
Previous
153
154
155
156
157
158
159
160
161
Next
Last ›
የጨረታ ምድብ
ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (23)
ሶፍትዌር ግዢ(7)
ዌብሳይት ሶፍትዌርን ማበልፀግ(6)
የኔትዎርክ ዝርጋታና ጥገና(10)
ኮንስትራክሽን (208)
የቤት/ህንፃ ግንባታ(122)
መንገድና ዲልድይ ግንባታ(11)
የውሃ ስራዎች(51)
የውሃ ጉድጋድ ቁፋሮናና የውሃ ስርዓት ተከላ(23)
ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (491)
ኮምፒተርና ተዛማች (100)
የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎች(116)
ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ(270)
የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (63)
ኣካውንቲን ተዛማጅ(31)
ኦዲቲንግ ተዛማጅ(32)
ግብርና (168)
የግብርና ውጤቶችና ስራዎች(55)
የግብርና ጥሬ እቃዎችና ኣቅርቦት(6)
ግብርና መሺነሪ(45)
ፍሎራና ሆልቲካልቸር(53)
ፓልትሪ ቢና ኣኒማል ሃስባንደሪ(9)
የግንባታ እቃዎች (394)
የግንባታ ማሽነሪና እቃዎች(59)
የግንባታ ጥሬ እቃዎች(148)
የምህንድስና እቃዎች(55)
የቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎች(29)
የውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች(101)
ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (205)
የንፅህና ፅዳት እቃዎች(182)
የንፅህና ፅዳት ግልጋሎት(20)
ማማከር (33)
ዳታ ኤክስተሽን ኣመንዽመንጥትና ካንስሌሽን(0)
ፋይናንሻል ማማከር ስራዎች(5)
የህግ ማማከር ኣገልግሎት(0)
የትምህርት ነክ ማማከር ኣገልግሎት(2)
የምህንድስና ነክ ማማከር ኣገልግሎት(24)
የድርግት ማማከር ኣገልግሎት(0)
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማማከር ኣገልግሎት(1)
የቋንቋ ትርጉም(1)
ትምህርትና ስልጠና (25)
ጤና ነክ ስልጠና(0)
መፃፍና የትምህርት ቁሳቁሶች(20)
ትምህርቲና ትሬይንግ(5)
የማሽከርከር ስልጠና ኣገልግሎት(0)
ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (347)
የኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫ(126)
የመገጣጠምና መጠገን(17)
ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት(202)
ምግብና መጠጥ (122)
የምግቢ ኣቅርቦት(106)
ካፌና ሬስትራንትን(15)
እግድ (29)
የቤት/ህንፃ ሃራጅ(17)
የመኪና ሃራጅ(6)
ኢንዱስትሪና ፋብሪካ ሃራጅ(6)
ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (9)
የቤት/ህንፃ ፈርኒሽንግ ፊክስቸር(8)
የቤት/ህንፃ ማስዋብና ስራዎች (1)
ፈርኒቸር (199)
የቤት ፈርኒቸር(2)
የቢሮ ፈርኒቸር(187)
ሌላ ኣይነት ፈርኒቸር(8)
ጤና (40)
የጤና ጋር የተዛመዱ ኣገልግሎቶች(3)
የጤና ጋር የተገናኙ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች(37)
የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (173)
ጸረ ተባይና ነፍሳት(3)
ኬሚካልና ሪኤጀንት(84)
የላብራቶሪ መሣሪያዎች(85)
ጥገና (59)
የኮምፒተርና ኤሌክትሮኒክስ ጥገና(11)
ሞተርሳይክል ጥገና(11)
የቤት እቃዎች፡ በርና መስኮ ጥገና(3)
የተሽከርካሪ ጥገና(19)
የማሽን ጥገና(4)
ሌሎች ጥገናዎች(11)
የህክምና ዕቃዎች (55)
የመድሃኒት ምርቶች(25)
የህክምና/ላብራቶሪ እቃዎች ጥገና(6)
የእንስሳት መድሃኒቶችና ቁሳቁሶችን(23)
ፎቶግራፍና ፊልም (6)
የፎቶግራፍና ፊልም ኣገልግሎቶች(2)
የደኩመንታሪ ስራዎች(4)
የህትመት ስራዎች (99)
የህትመት አገልግሎቶች(82)
የህትመት እቃዎችና(16)
የማስታወቅያ ስራዎች (9)
ግራፊክስ ዲዛይን(0)
የቢልቦርድና ዲጂታል ማስታወቅያ(3)
የማስታወቅያ እቃዎች(2)
ኢቨንት ማዘጋጀት(1)
ማርኬትንግና ፕሮሞሽን ኣገልግሎት(3)
ኪራይ (179)
የቤት/ህንፃ ኪራይ(10)
የመኪና ኪራይ(130)
የማሺነሪ ኪራይ(39)
ሽያጭ (270)
የቤት/ህንፃ ሽያጭ(6)
መኪናና ማሺነሪ ሽያጭ(10)
ካልኦት ዝሽወጡ(130)
ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ(124)
የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (33)
የጥበቃ ኣገልጉሎት(9)
ሴኩሪቲይ ኢንፍራስትራክቸር (6)
የሴፍቲ እቃዎች(18)
የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (76)
የመኪና መለዋወጫ እቃዎች(72)
የሞተርሳይክል መለዋወጫ እቃዎች(0)
የሳይክል መለዋወጫ እቃዎች(4)
ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (147)
የቆዳ ውጤቶቸ(1)
መጋረጃና ምንጣፍ(3)
ጨርቃ ጨርቅና ልብስ(133)
ፍራሽ ትራስና ተዛማጅ(10)
የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (97)
ማጓጓዣ ኣገልጋሎት(97)
የትራንዚት ኣገልጋሎት(0)
የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (165)
የመኪና ግዢ(21)
የከባደ መሺነሪ ግዢ(97)
ሞተርሳይክል ግዢ(46)
ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (80)
ብረታ ብረት ሰራዎች(57)
የኣልሙኒየም እቃዎችና ሰራዎች(22)
መስትዋትና መስትዋት ሰራዎች(0)