የጨረታ ማስታወቅያ
Back
የግልፂ ጨረታ
የፕሮፎርማ ጨረታ
የጨረታ ምድብ
የጨረታ ደረጃ
Back
ኣካባብያዊ
ክልላዊ-ኣቀፍ
ሃገራዊ-ኣቀፍ
አለምአቀፍ
በ ኩባንያ
ጨረታ ቦታ ኣድራሻ
ሁሉም ጨረታዎች
ስለኛ
ኣድራሻችን
ኤፍ.ኤ.ኪው
ክፍያ
ይመዝገቡ
ግባ
amharic
Tigrigna
English
የጨረታ ማስታወቅያ
የግልፂ ጨረታ
የፕሮፎርማ ጨረታ
የጨረታ ምድብ
የጨረታ ደረጃ
ኣካባብያዊ
ክልላዊ-ኣቀፍ
ሃገራዊ-ኣቀፍ
አለምአቀፍ
በ ኩባንያ
ጨረታ ቦታ ኣድራሻ
ሁሉም ጨረታዎች
ስለኛ
ኣድራሻችን
ኤፍ.ኤ.ኪው
ክፍያ
ይመዝገቡ
ግባ
amharic
Tigrigna
English
ጨረታዎች
ኣዳዲስ ጨረታዎች ማስታወቅያዎች መቐለ
ኣዳዲስ ጨረታዎች ማስታወቅያዎች ከ መቐለ
የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ቢሮ ከታች በሎት የተጠቀሱትን እቃዎች ከህጋውያን ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሓሰ 2, 2011 (ከ 4 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሓሙስ ነሓሰ 16, 2011 02:00 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ነሓሰ 16, 2011 02:01 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:100000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Computer Sales and Accessories/ Printing & Publishing Service/ Health Related Tools & Accessories/
ተጨማሪ አንብብ
ኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቀሌ ዲስትሪክት ለኪዳነ ተክለ እና ዘርኡ አብርሃ ሕ/ሸ/ማሕበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የተያዘውን ሞዴል NPR71፣ 35 ኩንታል የሚጭን አይሱዙ ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ሰሉስ ሓምለ 30, 2011 (ከ 4 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሓሙስ ነሓሰ 30, 2011 04:00 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ነሓሰ 30, 2011 04:01 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:590000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Vehicle Foreclosure/ Other Sale/ Used Items Sale/
ተጨማሪ አንብብ
የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የተቋቋመለትን ዓላማ በተቀናጀ የሚዲያና ኮሚኒኬሽን ሥራ በመሥራት ወጥ የሆነ ግንዛቤ ለመፍጠር በዘጋቢ ፊልምና በማስታወቂያ ሥራዎች በማስታወቂያ ዝግጅትና ስርጭት በቂ ልምድና ማስረጃ የሚያቀርብ፤በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ሠርቶ ማጠናቀቅና ማቅረብ የሚችል ድርጅት በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ቀዳም ሓምለ 27, 2011 (ከ 4 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሰንበት ነሓሰ 12, 2011 04:00 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰንበት ነሓሰ 12, 2011 04:15 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:12000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:50.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Photography & Filming Service/ Documentary Services/
ተጨማሪ አንብብ
ኢማጅን ዋነ ደይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን / Imagine 1 day/ የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የዉጭ በጎ ኣድራጎት ድርጅት በትግራይ እና በኦሮሞ ክልል በትምህርት ኣሰጣጥ ማሻሻል ሥራ ላይ የበኩሉን ኣስተዋፅኦ እየሰጠ ይገኛል በኣሁን ጊዜ ድርጅታችን በትግራይ ክልል በእንዳሞኾኒ ፡ ኣሕፎሮምና ፣ እምባ አለጀ ወረዳ ላሉ ትምህርት ቦቶች ከ 10,000 /ዓስር ሺ/በላይ የቤተ ንባብ መፃሕፍቶችን ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ቀዳም ሓምለ 27, 2011 (ከ 4 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ዓርቢ ነሓሰ 3, 2011 05:00 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ዓርቢ ነሓሰ 3, 2011 05:02 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:2.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:200.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Stationery Supplies/
ተጨማሪ አንብብ
ኢማጅን ዋን ደይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን / Imagine 1 day/ የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የዉጭ በጎ ኣድራጎት ድርጅት በትግራይ እና በኦሮሞ ክልል በትምህርት ኣሰጣጥ ማሻሻል ሥራ ላይ የበኩሉን ኣስተዋፅኦ እየሰጠ ይገኛል በኣሁን ጊዜ ድርጅታችን በትግራይ ክልል በእንዳሞኾኒ ፡ ኣሕፎሮምና ፣ እምባ አለጀ ወረዳ ላሉ ትምህርት ቦቶች የተማሪዎች መቐመጫ ወንበሮች ፡ የጥግ ንባብ ሸልፊ መቐመጫ መሳሪያዎች እና ወንበሮች ፣ የትምህርት ቤት ማስታወቅያ ቦርድ ፣ የህፃናት የተለያዩ ሜዳ መጫዎቻዎች ጥቁር ሴሌዳዎች የቅድመ መደበኛ ተማሪዎች የክፍል መቐመጫዎች እና የቤተ መፃህፍት መደርደርያዎች ሌሎች የጨረታ ማሳራት ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ቀዳም ሓምለ 27, 2011 (ከ 4 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ዓርቢ ነሓሰ 3, 2011 09:00 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ዓርቢ ነሓሰ 3, 2011 09:02 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:5.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:200.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Office Furniture/ Other Furniture/ Furniture, Door and Windows Maintenance/
ተጨማሪ አንብብ
የወልቃይት ስካር ልማት ፕሮጀክት በ2010/2011 ምርት ዘመን በራሱ ማሳ ላይ ያመረተዉ ማሽላ እና ማሾ (mungbean) እንዲሁም የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች በግልፅ ጨረታ ከዚህ በታች የተመለከተዉን መስፈርት የሚያሟላ ተጫራቾች በጨረታዉ መካፈል ይፈልጋሉ
የተለቀቀበት ቀን: ዓርቢ ሓምለ 26, 2011 (ከ 4 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ዓርቢ ነሓሰ 3, 2011 03:00 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ዓርቢ ነሓሰ 3, 2011 03:30 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:1.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:50.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Other Sale/ Used Items Sale/
ተጨማሪ አንብብ
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ሓምለ 25, 2011 (ከ 4 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሓሙስ ነሓሰ 9, 2011 03:30 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ነሓሰ 9, 2011 04:00 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Building/Material Materials/ Cleaning & Janitorial Equipments/ ICT Equipment’s / Electrical Equipment & Accessories/ Electronic Equipment & Accessories/ Office Furniture/ Laboratory Equipments/ Stationery Supplies/ Printing & Publishing Equipment/Materials/
ተጨማሪ አንብብ
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስን ፅ/ህፈት ቤት በልማታዊ ሴፍቲኔት ባጀት ለመቐሌ የስራ እድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ፅቤት ግልጋሎት የሚወሉ የተለያዩ ችግኞች መግዛት ይፈጋል
የተለቀቀበት ቀን: ሰሉስ ሓምለ 23, 2011 (ከ 4 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሶኒ ሓምለ 29, 2011 08:30 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሶኒ ሓምለ 29, 2011 09:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:20000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Flora and Horticulture/
ተጨማሪ አንብብ
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2012 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የሲቪል አልባሳት እና የቆዳ ጫማዎች፣የጥሬ ስንዴ ማስፈጨት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማስፈጨትይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ዓርቢ ሓምለ 19, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ዓርቢ ነሓሰ 3, 2011 03:30 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ዓርቢ ነሓሰ 3, 2011 04:00 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Cleaning & Janitorial Equipments/ Stationery Supplies/ Textiles and Wearing/
ተጨማሪ አንብብ
ትካልና ዲቢኤል ኢንዳስትሪ ሓ.ዝ.ዉ.ማ ደረጃ Bን : Cን ተረፈ ምህርቲ ( Knitting Rags) ብግምት 250 ኩንታል ብጨረታ አወዳዲሩ ክሽይጥን ምስ ጨረታ ሰዓርቲ ናይ 06 (ሽድሽት) ኣዋርሕ ኩንትራት ከኣስር ይደሊ
የተለቀቀበት ቀን: ረቡዕ ሓምለ 17, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ዓርቢ ሓምለ 19, 2011 08:30 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ዓርቢ ሓምለ 19, 2011 09:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:10000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ Other Sale/ Used Items Sale/
ተጨማሪ አንብብ
First
Previous
39
40
41
42
43
44
45
46
47
Next
Last ›
ጨረታ ያላቸው ከተሞች
መቐለ(1451)
ዓዲግራት(35)
ኣላማጣ(5)
ወልቃይት(19)
እንትጮ (1)
ሓዉዜን(2)
ማይጨዉ(15)
ዉቅሮ(1)
ኣክሱም(22)
ሽረ(12)
ራያ ዓዘቦ(5)
ሰቲት ሑመራ (7)
ሽራሮ(2)
ዕዳጋ ሓሙስ(1)
ሕንጣሎ ዋጅራት(1)
እንዳሰላሰ(1)
ኣፅቢ ወንበርታ(1)
ኣፋር(85)
ሰመራ(2)
ኩሓ(4)
ሐመራ(2)
ኣስገለ ፅምብላ(1)
ራያ አላማጣ(1)
ፕሮጀክት(1)
ዓድዋ(7)
ወረዳ(1)
አዲስ አባባ(25)
በርሃሌ(15)
ስሪንቃ(1)
Axum / Adwa(1)
Addis Ababa/ Project out of Addis Ababa (1)
Different Sites(1)
Addis Abeba(1)