ድርጅታችን ሱር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በተለያዩ ፕሮጀክቶች ላሉት ስራዎች የተለያዩ ማሽኖች ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሽነሪዎች ወይም መኪኖች፡-
ተ.ቁ | የማሽን ዓይነት |
1 | ቡል ዶዘር |
2 | አስፋልት ፔቨር |
3 | ኢማቲክ አስፋልት ታር ሮለር (PTR) |
4 | አይን ኤክስካቫተር በአካፋ (FIT) |
5 | ቸይን ኤክስካቫተር በጃክ ሃመር (Curling Machine) |
6 | ሞተር ግሬደር (Wheel Executive) |
7 | ዊል ሎደር |
8 | ሃይድሮሊክ ድሪል ማሽን |
9 | ዋገን ድሪል ማሽን |
10 | ሩሎ (Sheep Foot) |
11 | ሩሎ (Single Drum) |
12 | ሩሎ (Double Drum) |
13 | ገልባጭ መኪና (Dump Truck) የድንጋይና የአፈር |
14 | ትራክ ሚክሰር 6 ሜትር ኩብ እና ከዛ በላይ |
15 | የውሃ ቦቴ መኪና (Water Truck ) |
16 | ትንሽ መኪና (የሰርቪስ መኪኖች) |
17 | ሚኒባስ (Mini Bus) |
18 | የነዳጅ ቦቴ መኪና (Fuel Truck) |
19 | ከርቪግ ማሽን (Curving Machine) |
20 | ዊል ኤክስቫተር Wheel Excavator |
በመሆኑም ይህንን ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉና የቫት /ቲኦቲ/ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ/ በመክፈል እስከ ህዳር 19/2011 ዓ.ም 11:00 ሰዓት ድረስ በማሽነሪ የኪራይ ክፍል 12ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1203 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ዋጋውንና ቅጂውን ቴክኒካልና (ሊብሬ) ፋይናንሻል ፕሮፖዛል ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች ዋጋውን ሞልተው በማሽነሪ የኪራይ አስተዳደር ክፍል 12ኛ ፎቅ በተዘጋጀው ሳጥን እስከ ህዳር 19/2011 ዓ.ም እስከ 4:00 ሰዓት ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
- ጨረታው የሚዘጋበት ህዳር 19 ቀን 2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ይሆናል፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ህዳር 19 ቀን/2011 ዓ.ም ጠዋት 4:30 ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ማሽን ቴክኒካል አቅሙ በባለሙያ ተፈትሾ የሚወሰን ይሆናል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ከደምበል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ሜጋ ህንፃ አጠገብ።
ስልክ ቁጥር፡- 011-558-43-78