ሱር ኮንስትራክሽን ኋ/የተ/የግ/ማህበር

ድርጅታችን ሱር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በተለያዩ ፕሮጀክቶች ላሉት ስራዎች የተለያዩ ማሽኖች ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሽነሪዎች ወይም መኪኖች፡-

ተ.ቁ

የማሽን ዓይነት

1

ቡል ዶዘር   

2

አስፋልት ፔቨር

3

ኢማቲክ አስፋልት ታር ሮለር  (PTR)

4

አይን ኤክስካቫተር በአካፋ  (FIT)

5

ቸይን ኤክስካቫተር በጃክ ሃመር (Curling Machine)

6

ሞተር ግሬደር (Wheel Executive)

7

ዊል ሎደር

8

ሃይድሮሊክ ድሪል ማሽን

9

ዋገን ድሪል ማሽን

10

ሩሎ  (Sheep Foot)

11

ሩሎ (Single Drum)

12

ሩሎ (Double Drum)

13

ገልባጭ መኪና  (Dump Truck) የድንጋይና የአፈር

14

ትራክ ሚክሰር 6 ሜትር ኩብ እና ከዛ በላይ

15

የውሃ ቦቴ መኪና (Water Truck )

16

ትንሽ መኪና  (የሰርቪስ መኪኖች)

17

ሚኒባስ   (Mini Bus)

18

የነዳጅ ቦቴ መኪና  (Fuel Truck)

19

ከርቪግ ማሽን  (Curving Machine)

20

ዊል ኤክስቫተር Wheel Excavator

በመሆኑም ይህንን ማቅረብ የሚችሉ።

  1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉና የቫት /ቲኦቲ/ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2.  ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ/ በመክፈል እስከ ህዳር 19/2011 ዓ.ም 11:00 ሰዓት ድረስ በማሽነሪ የኪራይ ክፍል 12ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1203 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
  3.  ተጫራቾች ዋጋውንና ቅጂውን ቴክኒካልና (ሊብሬ) ፋይናንሻል ፕሮፖዛል ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  4.  ተጫራቾች ዋጋውን ሞልተው በማሽነሪ የኪራይ አስተዳደር ክፍል 12ኛ ፎቅ በተዘጋጀው ሳጥን እስከ ህዳር 19/2011 ዓ.ም እስከ 4:00 ሰዓት ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
  5.  ጨረታው የሚዘጋበት ህዳር 19 ቀን 2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ይሆናል፡፡
  6.  ጨረታው ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ህዳር 19 ቀን/2011 ዓ.ም ጠዋት 4:30 ይከፈታል፡፡
  7.  ተጫራቾች የሚያቀርቡት ማሽን ቴክኒካል አቅሙ በባለሙያ ተፈትሾ የሚወሰን ይሆናል፡፡
  8.  ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ከደምበል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ሜጋ ህንፃ አጠገብ።

ስልክ ቁጥር፡- 011-558-43-78