እኖቶች ለእኖቶች በጎ አድራጎት ድርጅት

ከዚህ በታች በላዉ መስፈርት መሰረት እንትወዳደር እንጋብዛለን

1 የሙያ ማረጋገጫ

2 የንግድ ፈቃድ ያላችሁ

3 የዘመኑ ግብር ስለመክፈሉ መረጃ ማቅረብ የምትችሉ

4 የግብር ከፋይ ቁጥር ያለችሁ

5 ከፌደራል ወይም ከክልል ኦዲተር መስሪያቤት ለበጀት ዓመቱ የታደሰ ፈቃድ ያለችሁ

ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት የምንቀበል ይሆናል

ስልክ 0344410263 0342405387 0342405377

መቀለ