መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት

1 የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝገቢ መሆኑ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ

2 ተጫራቾች በዘረፈ ሰራዎች ለዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የስራ ፍቃድ ያላቸዉ እና በበቂ ሁኔታ የሳርም ሆነ የተመረጠ አፈር በተፈለገዉ መጠን እና ዓይነት ማቅረብ መቻላቸዉን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

3 በግንባታ ፕሮጀክት ላይ የተመረጠ ሳር እና ለም አፈር በጥራትና በብቃት ማቅረብና እና መትከል እና ተመሳይ የስራ ዓይነት የሰራ እነዲሁም የመልካም የስራ አፈፃፀም ማሰረጃ ከህጋዊ ድርጅት ማቅረብ የሚችሉ

4 ስራዉን በዝርዝር እስፔስፊኬሽን እነደተቀመጠዉ ሆኖ ተወዳዳሪዎች ባካስ ሜዳዎች በትልቅ ሆቴሎች እና በፓርኮች በቀጥታ ዉል ካሰሩበት ቦታ ከ 5000 ሜ/ካ የማያንስ ስፋት ያለዉ ቦታ በአንድ ጊዜ ህጋዊ ዉለታ አስረዉ የሰሩበት መስረጃ መቅረብ የሚችሉ

5 የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ 100,000.00 (መቶ ሺ ብር) ማስያዝ የሚችሉ ተጫራቾች ሰነዱን የማይመለስ 200 ብር በመክፈል ከ 23/11/ 2008 ዓ/ም ጀምሮ እስክ 28/11 /2008 ዓ/ም መግዛት የሚችሉ እንዲሁም የስራዉ ዝርዝር መግለጫ በጨረታ ሰነዱ ማየት የሚችሉ መሆኑን እየገለፀ ጨረታዉ 28/11 /2008 ዓ/ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በ 28/11 /2008 ዓ/ም ከቀኑ 8:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈትመሆኑ እየገለፅን ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ኣድራሻ የመከላኪያ ኮንስተራክሽን ኢንተርፕራይዝÂ መቀሌÂ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀከት

ስልክ ቁጥር 0348402448