የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ኡሙ አይመን የልማትና ተራድኦ ድርጅት በፋይል ቁጥር 5114 ህጋዊ ሰውነት ያለው የ2016/17 የበጀት አመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተቀመጡትን መስፈርቶች የሚያሟላና በማንኛውም ደረጃ የሚገኝ ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 7 የስራ ቀናት ውስጥ የዋጋ ማቅረቢያውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት መቐለ ጅብሩክ ዓዲ ሓውሲ አካባቢ ተፈላጊ መስፈርቶች፡-
ሀ. የኦዲተር የሙያ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፣
ለ. የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ያለው፣
ሐ. የዘመኑን ግብር ስለመክፈሉ መረጃ ማቅረብ የሚችል፣
መ. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው፣
ሠ. ከፌዴራል ክልል ከተማ አስተዳደር ኦዲተር ለበጀት ዓመቱ የታደስ ፈቃድ ያለው፣
ማሳሰቢያ፡-
ተጫራቾች የማይመለስ የጨረታ ሰነድ መግዣ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) የጨረታ ማስታወቂያ የሚቆየው ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለ7 (ሰባት) የስራ ቀናት ሆኖ የጨረታው አሸናፊ በድርጅቱ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
ድርጅቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0941 222 220 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ኡሙ አይመን የልማትና ተራድኦ ድርጅት
NB
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ወጣበት ቀን መጋቢት 06/2017