የጨረታ ማስታወቅያ
Back
የግልፂ ጨረታ
የፕሮፎርማ ጨረታ
የጨረታ ምድብ
የጨረታ ደረጃ
Back
ኣካባብያዊ
ክልላዊ-ኣቀፍ
ሃገራዊ-ኣቀፍ
አለምአቀፍ
በ ኩባንያ
ጨረታ ቦታ ኣድራሻ
ሁሉም ጨረታዎች
ስለኛ
ኣድራሻችን
ኤፍ.ኤ.ኪው
ክፍያ
ይመዝገቡ
ግባ
amharic
Tigrigna
English
የጨረታ ማስታወቅያ
የግልፂ ጨረታ
የፕሮፎርማ ጨረታ
የጨረታ ምድብ
የጨረታ ደረጃ
ኣካባብያዊ
ክልላዊ-ኣቀፍ
ሃገራዊ-ኣቀፍ
አለምአቀፍ
በ ኩባንያ
ጨረታ ቦታ ኣድራሻ
ሁሉም ጨረታዎች
ስለኛ
ኣድራሻችን
ኤፍ.ኤ.ኪው
ክፍያ
ይመዝገቡ
ግባ
amharic
Tigrigna
English
ጨረታዎች
የግንባታ እቃዎች /
የግንባታ ጥሬ እቃዎች ገፅ 5
ኣዳዲስ ጨረታዎች ማስታወቅያዎች በትግራይ
በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢዛና ማዕድን ልማት ሓላ/የተ/የግ/ኩባኒያ ኮንክረሸር ማንትል በግልፅ ጨረታ ቁጥር MGP/027/2019 በ 27/02/2019 እ.ኣ.ኣ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 21, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሰኞ መጋቢት 9, 2011 02:00 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ መጋቢት 9, 2011 02:01 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:2.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/
ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል ቢሮ ቴክኒና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ሥር ለሚገኘት ኮሎጆች ግልጋሎት የሚውሉ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮንስትራክሽን እቃዎች ግዥ ለመፈፀም በሀገር አቀፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 20, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 6, 2011 08:00 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መጋቢት 6, 2011 08:30 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:50.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/
ተጨማሪ አንብብ
ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሶስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት 11-03B / Massonery Stone/ ስራ ማሰራት ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 12/06/2011ዓ/ም ጀምሮ እስከ 16/06/2011ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ድረስ የምትወዳደሩበት ሙሉ ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 16/06/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸውን መመዘኛዎች ከ1-6 ተራ ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናሉ፤
የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 13, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ቀዳሜ የካቲት 16, 2011 04:00 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ የካቲት 16, 2011 04:30 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:5000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ማሽነሪ ክራይ/
ተጨማሪ አንብብ
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ፈት ቤት ህንፃ መሳሪያ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤
የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥር 30, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ማክሰኞ የካቲት 5, 2011 08:30 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ የካቲት 5, 2011 09:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:10000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/
ተጨማሪ አንብብ
ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት የ Reforcement concrete pipe # 100 መግዛት ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 14/05/2011 ጀምሮ እስከ 20/05/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ደረስ የምትወዳደሩበት ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ 20/05/2011 ዓ/ም በጧት 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መመዘኛዎች ከ1-11 ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናሉ።
የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥር 16, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 20, 2011 04:00 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥር 20, 2011 04:30 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:10000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/
ተጨማሪ አንብብ
ሱር ኮንስትራክሽን ሃለ የተ የግል ማህበር ለሚገነባዉ የፒቪሲ ፋብሪካ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል ጥራት ያለዉ ብሎኬት በጨረታ አወዳድሮ ከጨረታዉ አሸናፊ ጋር ዉል አስሮ ከዚሁ ቀጥሎ በቀረበዉ ዝርዝር መግዛት ይፈልጋል።
የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 7, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥር 30, 2011 08:00 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ጥር 30, 2011 08:30 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:150000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/
ተጨማሪ አንብብ
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት የተለያዩ የህንፃ መሳሪያ እና የኮንስትራክሽን እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 26, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 3, 2011 08:30 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ጥር 3, 2011 09:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:10000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:0.00
የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/
ተጨማሪ አንብብ
የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም /መቐለ/ ሀሸዋ፣ ሲሚንቶ፣ ጠጠር Ø2፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ቴንዲኖ፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ሚስማር፣ Soft wire 1.5 mm ፣Mold Oil ፣ ጥቁር ድንጋይ፣ የፎርም ወርክ ጣውላ (Board with 4m length, 30cm width and 2.5 mm thickness for form) እና የተለያዩ መጠን ያለቸው ባህር ዛፍ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 17, 2011 (ከ 5 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 26, 2011 08:00 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ታኅሣሥ 26, 2011 08:15 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:50.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/
ተጨማሪ አንብብ
ፕሮጀክታችን መቀሌ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል የ Reforecement Concrete pipe 100 ለመግዛት ይፈልጋል
የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 11, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 16, 2011 04:00 ጥዋት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ታኅሣሥ 16, 2011 04:30 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:10000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/
ተጨማሪ አንብብ
የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት መቐለ ኣዋሽ ካምፕ ፊት ለፊት ለሚገነባው የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል የ Concrete curb stone type-2 (15x35cm) ማምረት እና መግጠም ስራ ለማከናወን ፕሮጀክቱ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 3, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 9, 2011 08:00 ከሰአት (
ተዘጋ
)
ቦታ: መቐለ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ታኅሣሥ 9, 2011 12:30 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:25000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:200.00
የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/
ተጨማሪ አንብብ
Previous
1
2
3
4
5
6
7
8
9
Next
Last ›
የጨረታ ምድብ
ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (23)
ሶፍትዌር ግዢ(7)
ዌብሳይት ሶፍትዌርን ማበልፀግ(6)
የኔትዎርክ ዝርጋታና ጥገና(10)
ኮንስትራክሽን (208)
የቤት/ህንፃ ግንባታ(122)
መንገድና ዲልድይ ግንባታ(11)
የውሃ ስራዎች(51)
የውሃ ጉድጋድ ቁፋሮናና የውሃ ስርዓት ተከላ(23)
ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (490)
ኮምፒተርና ተዛማች (100)
የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎች(116)
ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ(269)
የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (63)
ኣካውንቲን ተዛማጅ(31)
ኦዲቲንግ ተዛማጅ(32)
ግብርና (168)
የግብርና ውጤቶችና ስራዎች(55)
የግብርና ጥሬ እቃዎችና ኣቅርቦት(6)
ግብርና መሺነሪ(45)
ፍሎራና ሆልቲካልቸር(53)
ፓልትሪ ቢና ኣኒማል ሃስባንደሪ(9)
የግንባታ እቃዎች (387)
የግንባታ ማሽነሪና እቃዎች(56)
የግንባታ ጥሬ እቃዎች(147)
የምህንድስና እቃዎች(55)
የቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎች(27)
የውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች(100)
ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (204)
የንፅህና ፅዳት እቃዎች(181)
የንፅህና ፅዳት ግልጋሎት(20)
ማማከር (33)
ዳታ ኤክስተሽን ኣመንዽመንጥትና ካንስሌሽን(0)
ፋይናንሻል ማማከር ስራዎች(5)
የህግ ማማከር ኣገልግሎት(0)
የትምህርት ነክ ማማከር ኣገልግሎት(2)
የምህንድስና ነክ ማማከር ኣገልግሎት(24)
የድርግት ማማከር ኣገልግሎት(0)
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማማከር ኣገልግሎት(1)
የቋንቋ ትርጉም(1)
ትምህርትና ስልጠና (25)
ጤና ነክ ስልጠና(0)
መፃፍና የትምህርት ቁሳቁሶች(20)
ትምህርቲና ትሬይንግ(5)
የማሽከርከር ስልጠና ኣገልግሎት(0)
ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (347)
የኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫ(126)
የመገጣጠምና መጠገን(17)
ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎት(202)
ምግብና መጠጥ (122)
የምግቢ ኣቅርቦት(106)
ካፌና ሬስትራንትን(15)
እግድ (24)
የቤት/ህንፃ ሃራጅ(13)
የመኪና ሃራጅ(5)
ኢንዱስትሪና ፋብሪካ ሃራጅ(6)
ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (8)
የቤት/ህንፃ ፈርኒሽንግ ፊክስቸር(7)
የቤት/ህንፃ ማስዋብና ስራዎች (1)
ፈርኒቸር (198)
የቤት ፈርኒቸር(2)
የቢሮ ፈርኒቸር(186)
ሌላ ኣይነት ፈርኒቸር(8)
ጤና (40)
የጤና ጋር የተዛመዱ ኣገልግሎቶች(3)
የጤና ጋር የተገናኙ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች(37)
የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (173)
ጸረ ተባይና ነፍሳት(3)
ኬሚካልና ሪኤጀንት(84)
የላብራቶሪ መሣሪያዎች(85)
ጥገና (58)
የኮምፒተርና ኤሌክትሮኒክስ ጥገና(11)
ሞተርሳይክል ጥገና(11)
የቤት እቃዎች፡ በርና መስኮ ጥገና(3)
የተሽከርካሪ ጥገና(19)
የማሽን ጥገና(4)
ሌሎች ጥገናዎች(10)
የህክምና ዕቃዎች (53)
የመድሃኒት ምርቶች(24)
የህክምና/ላብራቶሪ እቃዎች ጥገና(6)
የእንስሳት መድሃኒቶችና ቁሳቁሶችን(22)
ፎቶግራፍና ፊልም (6)
የፎቶግራፍና ፊልም ኣገልግሎቶች(2)
የደኩመንታሪ ስራዎች(4)
የህትመት ስራዎች (99)
የህትመት አገልግሎቶች(82)
የህትመት እቃዎችና(16)
የማስታወቅያ ስራዎች (9)
ግራፊክስ ዲዛይን(0)
የቢልቦርድና ዲጂታል ማስታወቅያ(3)
የማስታወቅያ እቃዎች(2)
ኢቨንት ማዘጋጀት(1)
ማርኬትንግና ፕሮሞሽን ኣገልግሎት(3)
ኪራይ (178)
የቤት/ህንፃ ኪራይ(9)
የመኪና ኪራይ(130)
የማሺነሪ ኪራይ(39)
ሽያጭ (264)
የቤት/ህንፃ ሽያጭ(6)
መኪናና ማሺነሪ ሽያጭ(10)
ካልኦት ዝሽወጡ(127)
ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ(121)
የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (32)
የጥበቃ ኣገልጉሎት(9)
ሴኩሪቲይ ኢንፍራስትራክቸር (6)
የሴፍቲ እቃዎች(17)
የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (76)
የመኪና መለዋወጫ እቃዎች(72)
የሞተርሳይክል መለዋወጫ እቃዎች(0)
የሳይክል መለዋወጫ እቃዎች(4)
ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (145)
የቆዳ ውጤቶቸ(1)
መጋረጃና ምንጣፍ(3)
ጨርቃ ጨርቅና ልብስ(131)
ፍራሽ ትራስና ተዛማጅ(10)
የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (97)
ማጓጓዣ ኣገልጋሎት(97)
የትራንዚት ኣገልጋሎት(0)
የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (165)
የመኪና ግዢ(21)
የከባደ መሺነሪ ግዢ(97)
ሞተርሳይክል ግዢ(46)
ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (80)
ብረታ ብረት ሰራዎች(57)
የኣልሙኒየም እቃዎችና ሰራዎች(22)
መስትዋትና መስትዋት ሰራዎች(0)