ክሊኒካል ነርስ

አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር የህክምና ማዕከል
አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር የህክምና ማዕከልክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ክሊኒካል ነርስብዛት፡ 5
ተጨማሪ አንብብ

ኤለክትሪሽያን

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ኤለክትሪሽያን- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- ብዛት፡ 1- ፃታ፡ ወ/ሴ- የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ለቡ አካባቢ)• የአመልካቾች የመኖሪያ አካባቢ በድርጅቱ ሥራ ቦታ አቅራቢያ መሆን ይኖርበታል፤• ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጂናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ እስከ 22/02/2011 ድረስ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡• ስልክ፡ 0912-29 36 36/ 0914-71 69 00
ተጨማሪ አንብብ

ቧንቧ ሠራተኛ

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ቧንቧ ሠራተኛ- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- ብዛት፡ 1- ፃታ፡ ወ/ሴ- የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ለቡ አካባቢ)• የአመልካቾች የመኖሪያ አካባቢ በድርጅቱ ሥራ ቦታ አቅራቢያ መሆን ይኖርበታል፤• ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጂናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ እስከ 22/02/2011 ድረስ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡• ስልክ፡ 0912-29 36 36/ 0914-71 69 00
ተጨማሪ አንብብ

የክምችት መጋዘን ወጪና ገቢ ክለርክ

የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን
የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽንክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የክምችት መጋዘን ወጪና ገቢ ክለርክደመወዝ፡ 4,316.00ብዛት፡ 2
ተጨማሪ አንብብ

ዳታ ኢንኮደር

ብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን
የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽንክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ዳታ ኢንኮደርደመወዝ፡ 5,000.00ብዛት፡ 2
ተጨማሪ አንብብ

ሲኒየር ፕሮግራመርና ዌብሳይት ዴቨሎፐር

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅትክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር ፕሮግራመርና ዌብሳይት ዴቨሎፐርደረጃ፡ 16ደመወዝ፡ 11806ብዛት፡ 1የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ተጨማሪ አንብብ

አይሲቲ የቢሮ ማሽንና የኔትዎርክ ባለሙያ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅትክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ አይሲቲ የቢሮ ማሽንና የኔትዎርክ ባለሙያደረጃ፡ 12ደመወዝ፡ 6836ብዛት፡ 1የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ተጨማሪ አንብብ

ጎሚስታ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅትክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ጎሚስታደረጃ፡ 6ደመወዝ፡ 3249ብዛት፡ 2የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ተጨማሪ አንብብ

የሰራተኛ መረጃና ሪከርድ ኦፊሰር

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅትክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ የሰራተኛ መረጃና ሪከርድ ኦፊሰርደረጃ፡ 9ደመወዝ፡ 4776ብዛት፡ 1የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ተጨማሪ አንብብ

ኳንቲቲ ሰርቬየር

ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር
ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበርክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ኳንቲቲ ሰርቬየር- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ- ደመወዝ፡ በድርጅቱ የደመወዝ እስኬል መሰረት• ከላይ የተመቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታማሉ አመልካቾች እስከ 15/02/2011 ድረስ የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን ከዋናው የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችና ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በመያዝ በኩባንያው ዋናው መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ሰንሻይን ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማሕበርስልክ ቁጥር፡ 0115513289የቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት
ተጨማሪ አንብብ