ጀማሪ ሒሳብ ሰራተኛ

ገ/ስላሴ ሀንፃ መሳርሕን መምፅእን
መብርሂ

ድርጅታችን Â ገ/ስላሴ ሀንፃ መሳርያ እና አስመጪ ከዚህ በታች ለተጠቀሰዉ ክፍት ቦታ መደብ ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

በአካዉንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለዉ/ ላት

ተደላይይ ክእለት
  • ፒችትሪÂ አካዉንቲንግ እና መሰረታዊ ሰርትፍኬት ያለዉ /ላት
  • በሞያዉ ብቁ የሆነች
ልምዲ ስራሕ

ቢያንስ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ ስራ የሰራ/ ች

መተሓሳሰቢ

የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተካታታይ 10 ቀናት

መስፈርቱን የምትማሉ ሁሉ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናዉና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ ዘወትር በስራ ሰዓት ቢሮ ህንፃ መሳርያ እና አስመጪ ሐሚዳ (ዓይደር) መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁን እንገልፃለን

ለበለጠ መረጃ 0930369282/ 0930001801 /0344418686

Share this Post:
ድሕሪት