የተማሪ ጉዳዮች ሓላፊ
ማሕበር ልምዓት ትግራይመብርሂ
የትግራይ ልማት ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኛችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
ትምህርቲ ደረጃ
በትምህርት አመራር በማናጅመንት ተመሳሳይ የትምህርት ዓይነተ ዲግሪና ከዛ በላይ ያለዉ
ተደላይይ ክእለት
የኮምፒተር ችሎታ
ልምዲ ስራሕ
6 ዓመት አንደኛ ዲግር
4 ዓመት 2ኛ ዲግሪቀጥታ የስራ ልምድ ያለዉ ላት
መተሓሳሰቢ
መመዘኛዉ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ማስረካችሁን ኦርጅናልን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከ CV ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 16 /05/ 2008 ዓም ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት በትግራይ ልማት ማህበር ዋናዉ መስሪያ ቤት የሰዉ ሃብት አስተዳደረ ቢሮ ቁጥር 410 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
ስቁ 0344 409923 መቐለ
Share this Post: