https://milkta.com/ti/jobs/display/877
የትግራይ ልምዓት ማሕበር
መፀውዒ መደብ የተማሪ ጉዳዮች ሓላፊ
ዝወፀሉ መዓልቲ ረቡዕ ጥሪ 18, 2008
ዝዕፀወሉ መዓልቲ ረቡዕ ጥሪ 25, 2008
ቦታ መቐለ
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ
መሃያ
ብዓይነት ስራሕ ሙሉ ጊዜ
ብስራሕ መደብ
ብኣገልግሎት ዘመን መካከለኛ ደረጃ
ፆታ ኣይለይም
ብዝሒ 1
መብርሂ

የትግራይ ልማት ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን ክፍት የስራ መደቦች ሰራተኛችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

ትምህርቲ ደረጃ

በትምህርት አመራር በማናጅመንት ተመሳሳይ የትምህርት ዓይነተ ዲግሪና ከዛ በላይ ያለዉ

ተደላይይ ክእለት

የኮምፒተር ችሎታ

ልምዲ ስራሕ

6 ዓመት አንደኛ ዲግር

4 ዓመት  2ኛ ዲግሪቀጥታ የስራ ልምድ ያለዉ ላት

 

 

መተሓሳሰቢ

መመዘኛዉ የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ማስረካችሁን ኦርጅናልን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከ CV ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 16 /05/ 2008 ዓም ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት በትግራይ ልማት ማህበር ዋናዉ መስሪያ ቤት የሰዉ ሃብት አስተዳደረ ቢሮ ቁጥር 410 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

ስቁ 0344 409923 መቐለ

© መሰሉ ብህጊ ዝተሓለወ እዩ። 2013 - 2025 ዘማዕበሎን ዘውንኖን ዘማሓድሮን ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle