ጁኒየር ፋርማሲስት

አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር የህክምና ማዕከል
መብርሂ
አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር የህክምና ማዕከልክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ጁኒየር ፋርማሲስትብዛት፡ 2
ትምህርቲ ደረጃ
ባችለር
ተደላይይ ክእለት
- የትምህርት ደረጃ፡ በፋርማሲ ቢ.ኤስ.ሲ ያለው/ያት
- ተፈላጊ የሥራ ልምድና ችሎታ፡ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ በዚሁ ሙያ የሰራ/የሰራች እና መሠረታዊ የኮምፑውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላት፡፡
ልምዲ ስራሕ
- የትምህርት ደረጃ፡ በፋርማሲ ቢ.ኤስ.ሲ ያለው/ያት
- ተፈላጊ የሥራ ልምድና ችሎታ፡ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ በዚሁ ሙያ የሰራ/የሰራች እና መሠረታዊ የኮምፑውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላት፡፡
1-3 ዓመት
መተሓሳሰቢ
ማሳሰቢያ፡1. የምዝገባ ቀን፡ እስከ 22/02/20112. ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም፡ በስምምነት፡፡3. የስራ ቦታ፡ አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር (ቁጥር 1) ሰንሻይን የመኖሪያ ቤቶች መንደር ግቢ ውስጥ፡፡የምዝገባ ቦታ፡ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን የትምህርትና የሥራ ልምድ በመያዝ ሰንሻይን (መሪ ሎቄ የመኖሪያ መንደር ግቢ ውስጥ) አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር በአካል በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 6 67 80 00/04/07 ይደውሉ፡፡
Share this Post:
ድሕሪት