https://milkta.com/ti/jobs/display/3396
አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር የህክምና ማዕከል
መፀውዒ መደብ ጁኒየር ፋርማሲስት
ዝወፀሉ መዓልቲ ሰሉስ ጥቅምቲ 13, 2011
ዝዕፀወሉ መዓልቲ ሓሙስ ጥቅምቲ 22, 2011
ቦታ 194
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ
መሃያ
ብዓይነት ስራሕ ሙሉ ጊዜ
ብስራሕ መደብ
ብኣገልግሎት ዘመን ጀማሪ
ፆታ ኣይለይም
ብዝሒ 2
መብርሂ አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር የህክምና ማዕከልክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ጁኒየር ፋርማሲስትብዛት፡ 2
ትምህርቲ ደረጃ ባችለር
ተደላይይ ክእለት - የትምህርት ደረጃ፡ በፋርማሲ ቢ.ኤስ.ሲ ያለው/ያት
- ተፈላጊ የሥራ ልምድና ችሎታ፡ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ በዚሁ ሙያ የሰራ/የሰራች እና መሠረታዊ የኮምፑውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላት፡፡
ልምዲ ስራሕ - የትምህርት ደረጃ፡ በፋርማሲ ቢ.ኤስ.ሲ ያለው/ያት
- ተፈላጊ የሥራ ልምድና ችሎታ፡ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ በዚሁ ሙያ የሰራ/የሰራች እና መሠረታዊ የኮምፑውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላት፡፡
1-3 ዓመት
መተሓሳሰቢ ማሳሰቢያ፡1. የምዝገባ ቀን፡ እስከ 22/02/20112. ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም፡ በስምምነት፡፡3. የስራ ቦታ፡ አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር (ቁጥር 1) ሰንሻይን የመኖሪያ ቤቶች መንደር ግቢ ውስጥ፡፡የምዝገባ ቦታ፡ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን የትምህርትና የሥራ ልምድ በመያዝ ሰንሻይን (መሪ ሎቄ የመኖሪያ መንደር ግቢ ውስጥ) አሜሪካን ሜዲካል ሴንተር በአካል በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 6 67 80 00/04/07 ይደውሉ፡፡
© መሰሉ ብህጊ ዝተሓለወ እዩ። 2013 - 2024 ዘማዕበሎን ዘውንኖን ዘማሓድሮን ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle