ሁለገብ ሠራተኛ

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
መብርሂ
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ሁለገብ ሠራተኛ- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- ብዛት፡ 1- ፃታ፡ ወ/ሴ- የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ለቡ አካባቢ)• የአመልካቾች የመኖሪያ አካባቢ በድርጅቱ ሥራ ቦታ አቅራቢያ መሆን ይኖርበታል፤• ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጂናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ እስከ 22/02/2011 ድረስ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡• ስልክ፡ 0912-29 36 36/ 0914-71 69 00
ትምህርቲ ደረጃ
ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቅ
ተደላይይ ክእለት
- የትምህርት ደረጃ፡12ኛ/ 10ኛን ያጠናቀቀ/ች
- የሥራ ልምድ፡ የኤሌክትሪክና የቧንቧ ሥራን ሁለቱንም በጥምረት የሠራ/ች
ልምዲ ስራሕ
- የትምህርት ደረጃ፡12ኛ/ 10ኛን ያጠናቀቀ/ች
- የሥራ ልምድ፡ የኤሌክትሪክና የቧንቧ ሥራን ሁለቱንም በጥምረት የሠራ/ች
0-1 ዓመት
መተሓሳሰቢ
Share this Post:
ድሕሪት