https://milkta.com/ti/jobs/display/3385
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
መፀውዒ መደብ ሁለገብ ሠራተኛ
ዝወፀሉ መዓልቲ ሰሉስ ጥቅምቲ 13, 2011
ዝዕፀወሉ መዓልቲ ሓሙስ ጥቅምቲ 22, 2011
ቦታ 194
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ
መሃያ
ብዓይነት ስራሕ ሙሉ ጊዜ
ብስራሕ መደብ
ብኣገልግሎት ዘመን
ፆታ ኣይለይም
ብዝሒ 1
መብርሂ ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ሁለገብ ሠራተኛ- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ- ብዛት፡ 1- ፃታ፡ ወ/ሴ- የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ (ለቡ አካባቢ)• የአመልካቾች የመኖሪያ አካባቢ በድርጅቱ ሥራ ቦታ አቅራቢያ መሆን ይኖርበታል፤• ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጂናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ እስከ 22/02/2011 ድረስ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡• ስልክ፡ 0912-29 36 36/ 0914-71 69 00
ትምህርቲ ደረጃ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምሩቅ
ተደላይይ ክእለት - የትምህርት ደረጃ፡12ኛ/ 10ኛን ያጠናቀቀ/ች
- የሥራ ልምድ፡ የኤሌክትሪክና የቧንቧ ሥራን ሁለቱንም በጥምረት የሠራ/ች
ልምዲ ስራሕ - የትምህርት ደረጃ፡12ኛ/ 10ኛን ያጠናቀቀ/ች
- የሥራ ልምድ፡ የኤሌክትሪክና የቧንቧ ሥራን ሁለቱንም በጥምረት የሠራ/ች
0-1 ዓመት
መተሓሳሰቢ
© መሰሉ ብህጊ ዝተሓለወ እዩ። 2013 - 2024 ዘማዕበሎን ዘውንኖን ዘማሓድሮን ራክሚንት ሲስተም. Made with love in Mekelle