ሲኒየር ፕሮግራመርና ዌብሳይት ዴቨሎፐር

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
መብርሂ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅትክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር ፕሮግራመርና ዌብሳይት ዴቨሎፐርደረጃ፡ 16ደመወዝ፡ 11806ብዛት፡ 1የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ትምህርቲ ደረጃ
ባችለር
ተደላይይ ክእለት
- የትምህርት ደረጃ፡ በኮምፒውተር ሳይንስ/ በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ፤ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ፤/ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተምስ/አይቲ እና በተመሳሳይ የትምህርት ዓይነት ቢኤስሲ/ኤምኤስሲ ዲግሪ ያለው/ያላት
- የሥራ ልምድ እና ክህሎት፡ በኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ መስክ የሰራ ሆኖ ለቢኤስሲ ዲግሪ 4 ዓመት ለማስተርስ ዲድሪ 2ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡ የአይሲቲ/ፕሮግራሚንግ ችሎታ ያለው
ልምዲ ስራሕ

3-5 ዓመት
መተሓሳሰቢ
ማሳሰቢያ፡• አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን የማይመለስ ኮፒ እና ዋናውን በመያዝ እስከ ጥቅምት 19፣ 2011 ድረስ 6 ቁጥር ማዞሪያ በሚገኘው አዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ዋናው መስሪያቤት የሰው ኃብት ልማትና አስተዳደር የስራ ደት ቢሮ ቁጥር 9 ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡• ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች በስልክ ጥሪ ይደረግላቸዋል፡፡• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0113 6675 11 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
Share this Post:
ድሕሪት