የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት | |
---|---|
መፀውዒ መደብ | ሲኒየር ፕሮግራመርና ዌብሳይት ዴቨሎፐር |
ዝወፀሉ መዓልቲ | ሓሙስ ጥቅምቲ 8, 2011 |
ዝዕፀወሉ መዓልቲ | ሓሙስ ጥቅምቲ 15, 2011 |
ቦታ | 194 |
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ | |
መሃያ | |
ብዓይነት ስራሕ | ሙሉ ጊዜ |
ብስራሕ መደብ | |
ብኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ብዝሒ | 1 |
መብርሂ | የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅትክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያየሥራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር ፕሮግራመርና ዌብሳይት ዴቨሎፐርደረጃ፡ 16ደመወዝ፡ 11806ብዛት፡ 1የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት |
ትምህርቲ ደረጃ | ባችለር |
ተደላይይ ክእለት | - የትምህርት ደረጃ፡ በኮምፒውተር ሳይንስ/ በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ፤ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ፤/ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተምስ/አይቲ እና በተመሳሳይ የትምህርት ዓይነት ቢኤስሲ/ኤምኤስሲ ዲግሪ ያለው/ያላት - የሥራ ልምድ እና ክህሎት፡ በኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ መስክ የሰራ ሆኖ ለቢኤስሲ ዲግሪ 4 ዓመት ለማስተርስ ዲድሪ 2ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡ የአይሲቲ/ፕሮግራሚንግ ችሎታ ያለው |
ልምዲ ስራሕ | - የትምህርት ደረጃ፡ በኮምፒውተር ሳይንስ/ በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ፤ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ፤/ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተምስ/አይቲ እና በተመሳሳይ የትምህርት ዓይነት ቢኤስሲ/ኤምኤስሲ ዲግሪ ያለው/ያላት - የሥራ ልምድ እና ክህሎት፡ በኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ መስክ የሰራ ሆኖ ለቢኤስሲ ዲግሪ 4 ዓመት ለማስተርስ ዲድሪ 2ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡ የአይሲቲ/ፕሮግራሚንግ ችሎታ ያለው 3-5 ዓመት |
መተሓሳሰቢ | ማሳሰቢያ፡• አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን የማይመለስ ኮፒ እና ዋናውን በመያዝ እስከ ጥቅምት 19፣ 2011 ድረስ 6 ቁጥር ማዞሪያ በሚገኘው አዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ዋናው መስሪያቤት የሰው ኃብት ልማትና አስተዳደር የስራ ደት ቢሮ ቁጥር 9 ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፡፡• ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች በስልክ ጥሪ ይደረግላቸዋል፡፡• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0113 6675 11 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት |