የልማት ድርጅቶች የፋይናንስ ባለሙያ II
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤትመብርሂ
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤትክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያየስራ መደቡ መጠሪያ፡ የልማት ድርጅቶች የፋይናንስ ባለሙያ II- ደረጃ፡ IX- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ 4085.00 • አድራሻ፡ ወደ ሳሪስ በሚወስወደው መንገድ ከኢትዮጵያ እህል ንግድ ድርጅት ጀርባ የቀድሞ ቡና ተክል ልማት ድርጅት ህንፃ ስልክ ቁጥር፡ 0114-168878• የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ• አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ በቦርዱ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 በግንባር ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽ/ቤት
ትምህርቲ ደረጃ
ባችለር
ተደላይይ ክእለት
- ተፈላጊ ችሎታና የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ያለው/ያላት
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
ልምዲ ስራሕ
- ተፈላጊ ችሎታና የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ያለው/ያላት
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
1-3 ዓመት
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
1-3 ዓመት
መተሓሳሰቢ
Share this Post: