የምርት ክፍል ሃላፊ

ኤም ኬ ንግድና ኢንዱስትሪ ኃላ.የተ.የግ.ኩባንያ
መብርሂ
ኤም ኬ ንግድና ኢንዱስትሪ ኃላ.የተ.የግ.ኩባንያክፍት የስራ ማስታወቂያየስራ መደብ፡ የምርት ክፍል ሃላፊ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት•
ትምህርቲ ደረጃ
ዲፕሎማ
ተደላይይ ክእለት
- የት/ደረጃ፡ ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ በዲፕሎማ የተመረቀ
- የስራ ልምድ፡ በጫማና ሶል ፋብሪካ በሙያው ከ4 ዓመት በላይ የሰራ
ልምዲ ስራሕ
- የት/ደረጃ፡ ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ በዲፕሎማ የተመረቀ
- የስራ ልምድ፡ በጫማና ሶል ፋብሪካ በሙያው ከ4 ዓመት በላይ የሰራ
3-5 ዓመት
መተሓሳሰቢ
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የስራ ልምዳችሁንና የት/ማስረጃችሁን በመያዝ ሸገር ህንፃ ጀርባ በንብ ባንክ ወደ ውስጥ በሚያስገባው መንገድ ሃዲዱን ተሻግሮ በስተግራ ከእለት ደራሽ ትራንስፖርት ወረድ ብሎ በሚገኘው መ/ቤታችን በመቅረብ ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 25669 ኮድ 1000 በመላክ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡• ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0935 402014
Share this Post:
ድሕሪት