ኤም ኬ ንግድና ኢንዱስትሪ ኃላ.የተ.የግ.ኩባንያ | |
---|---|
መፀውዒ መደብ | የምርት ክፍል ሃላፊ |
ዝወፀሉ መዓልቲ | ረቡዕ መስከረም 9, 2011 |
ዝዕፀወሉ መዓልቲ | ረቡዕ መስከረም 16, 2011 |
ቦታ | 194 |
መደብ ምፍለይ ቁፅሪ | |
መሃያ | |
ብዓይነት ስራሕ | ሙሉ ጊዜ |
ብስራሕ መደብ | |
ብኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
ፆታ | ኣይለይም |
ብዝሒ | 1 |
መብርሂ | ኤም ኬ ንግድና ኢንዱስትሪ ኃላ.የተ.የግ.ኩባንያክፍት የስራ ማስታወቂያየስራ መደብ፡ የምርት ክፍል ሃላፊ- ብዛት፡ 1- ደመወዝ፡ በስምምነት• |
ትምህርቲ ደረጃ | ዲፕሎማ |
ተደላይይ ክእለት | - የት/ደረጃ፡ ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ በዲፕሎማ የተመረቀ - የስራ ልምድ፡ በጫማና ሶል ፋብሪካ በሙያው ከ4 ዓመት በላይ የሰራ |
ልምዲ ስራሕ | - የት/ደረጃ፡ ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ በዲፕሎማ የተመረቀ - የስራ ልምድ፡ በጫማና ሶል ፋብሪካ በሙያው ከ4 ዓመት በላይ የሰራ 3-5 ዓመት |
መተሓሳሰቢ | መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የስራ ልምዳችሁንና የት/ማስረጃችሁን በመያዝ ሸገር ህንፃ ጀርባ በንብ ባንክ ወደ ውስጥ በሚያስገባው መንገድ ሃዲዱን ተሻግሮ በስተግራ ከእለት ደራሽ ትራንስፖርት ወረድ ብሎ በሚገኘው መ/ቤታችን በመቅረብ ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 25669 ኮድ 1000 በመላክ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡• ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡ 0935 402014 |