Senior Technician

ስራሕቲ ወረቀት ተኽላይ ለኣከ ሓ/ዝተ/ዉ/ማ
መብርሂ

ተኽላይ ለኣከ የወረቀት ስራዎች የግል ድርጅት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት 2 የስራመደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

ትምህርቲ ደረጃ

እውቅና ካለው ዩኒቨርሲቲ ወይንም ኮሌጅ በዲግሪ/በዲፕሎማ

ተደላይይ ክእለት

በ ሜካኒካል፣ በኬሚካል ወይም በኢንዱስትሪያ ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ሞያ በዲፕሎማ የተመረቀ/ቀች እና በተመሳሳይ የስራ መስክ

ልምዲ ስራሕ

6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም በዲግሪ የተመረቀ/ቀች እና በተመሳሳይ የስራ መስክ 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

መተሓሳሰቢ

ማሳሰቢያአመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ኦርጂናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር መቅረብ አለበት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ& ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት& መቐለ ከተማ በ ሃፀይ ሃ.የ.የግል ኩባንያ በሚገኘው ቢሮአችን መቅረብ አለበት። ለበለጠ መረጃ በስልክቁጥር +251348990499Â በስራ ሰዓት ደውለው መረዳት ይችላሉ።

Share this Post:
ድሕሪት