| ተኽላይ ለኣከ የወረቀት ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማ | |
|---|---|
| መፀውዒ መደብ | Senior Technician |
| ዝወፀሉ መዓልቲ | ሶኒ ሰነ 19, 2009 |
| ዝዕፀወሉ መዓልቲ | ቀዳም ሰነ 24, 2009 |
| ቦታ | መቐለ |
| መደብ ምፍለይ ቁፅሪ | |
| መሃያ | |
| ብዓይነት ስራሕ | ሙሉ ጊዜ |
| ብስራሕ መደብ | |
| ብኣገልግሎት ዘመን | መካከለኛ ደረጃ |
| ፆታ | ኣይለይም |
| ብዝሒ | 1 |
| መብርሂ | ተኽላይ ለኣከ የወረቀት ስራዎች የግል ድርጅት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት 2 የስራመደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። |
| ትምህርቲ ደረጃ | እውቅና ካለው ዩኒቨርሲቲ ወይንም ኮሌጅ በዲግሪ/በዲፕሎማ |
| ተደላይይ ክእለት | በ ሜካኒካል፣ በኬሚካል ወይም በኢንዱስትሪያ ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ ሞያ በዲፕሎማ የተመረቀ/ቀች እና በተመሳሳይ የስራ መስክ |
| ልምዲ ስራሕ | 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም በዲግሪ የተመረቀ/ቀች እና በተመሳሳይ የስራ መስክ 3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት |
| መተሓሳሰቢ | ማሳሰቢያ:አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ኦርጂናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር መቅረብ አለበት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ& ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት& መቐለ ከተማ በ ሃፀይ ሃ.የ.የግል ኩባንያ በሚገኘው ቢሮአችን መቅረብ አለበት። ለበለጠ መረጃ በስልክቁጥር +251348990499Â በስራ ሰዓት ደውለው መረዳት ይችላሉ። |