መከላከሊ ሀገር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

ስለሆነም፡-

8.1 ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ኣለባቸው፡

8.2 ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡትን ገንዘብ በተጫራቾች መምሪያ ተራ-ቁጥር 7.3 እስከ 7.4 በተጠቀሰው መሰረት መሆን ኣለባቸው፡፡

8.3 ተጫራቾች በዚሁ የሰሩበትን የመልካም ስራ ኣፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ኣለባቸው፡

8.4 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ተለይቶ በታሸገ ኢንቨሎፕ ከ 02/072011 እስከ 06/07/2011ዓ/ም ከሰዓት 8፡00 ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

5 ጨረታው 06/07/2011ዓ/ም ከሰዓት 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ ይከፈታል፡፡

6 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኣድራሻ በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል

ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 0911-768902 /0914-709013/0914-402413 ኣዋሽ ካምፕ ኣጠገብ