- ብዛት ያለው የተለያዩ የባህርዛፍ ቁርጥራጭ እንጨት
- ብዛት ያለው የተለያዩ የሞራሌ ቁርጥ ራጭ እንጨት
- በዛት ያለው የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረት
- ብዛት ያለው የተለያዩ የፕላይ ውድ ቁርጥ ራጭ እንጨት በጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ስለሆነም በዚሀ ጨረታ መሳተፍ የምትፈለጉ ተጫራች
- የ2010 ዓ/ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ማቀረብ የሚቸሉ ፣የቫት ተመዝጋቦች የሆኑ ኦርጅነልና ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ መሀሆን ኣለባቸውየሚያቀረቡት
- ተጫራቾች የሚየቀርቡት ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለበት የኣንድ ኪግ ዋት ቫት ሳይጨምር ሞልተወ ፈረመው በታሸገ ኢንቨሎፕ (ፖስታ) ማቅረብ ይኖረባቸዋል
- ተጫራቶች የማይመለስ 100 ብር በመክፈል የጨረታው ዝርዝር ሰነድ እንዳባሸለማ ከሚገኘው የፕሮጀክት ሎጀስቲክስ ፅ/ቤት መውሰድ ይችላሉ
- የጨረታ ማስረከቢያ በረ 50.000.00 /ሃምሳ ሺ/ ሲፒኦ በሱር ኮንስትራክሽን ሃለሃሃ/ የተ/ የግል ማህበር ፒቪሲ ፕሮጀክት ስም በታሸገ ፖስታ ማስገባት ይጠበቅበቸዋል
- ተጫራቶች በስራ ሰዓት ከመስከረመ 09/2011 ዓም ጀመሮ እስከ ጥቅምት 09/2011 ዐ/መ ከቀኑ 8:30 ላይ ባለው ገዜ በፒቪሲ ፕሮጀክት ሎጀስቲክስ ፅ/ቤት በተዘጋጀው ሳጥን የጨረታ ሰነዳቸው ማስገባት ኣለባቸው።
- ጨረታው የሚከፈትበት ጥቅምት 09/2011 ዓ/ም ከሰዓት በኃላ 9:30ላይ በፕሮጀክት ፅ/ቤት የሚከፈት ሲሆን ያልተገኙ ተጫራቶች በተገኙበት የሚገዙ መሆናቸው ማወቅ ኣለባቸው።
- ኣሸነፊ ሁኖ የተገለፀ ተጫረች በ 30(ሰላሳ) ተከታታይ የስራ ቀናት ሙሉ ዋጋውን በራሱ ማስጫኘና የትራንስፖርት ወጪ እንዲያነሳ ይገደዳል ከልሆነ ግን ያስያዘው የጨረታ ማስረከቢያ ሲፒኦ በሙሉእ ለድርጅት ገቢ ተደርጎ ያሸነፈወ ንብረት ለድርጅተ ገቢ የሚደረግ መሆኑ ማወቅ ኣለበት።
- ተጫራች ወይም ህጋወዊ ወኪል ንብረት በሚገኘበት ቅጥር ግቢ ወይም ሳይተ በኣካል በመገኘት ማየት ይችላል።
- ጨረታው ተጨራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተጠቀሰው ቀን ይከፈታል።
- ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ/በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ