ራያ ዩኒቨርስቲ

ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን :17/11/2010 ዓም

ምድብ የእቃዉ አገልገሎት/ ኣይነት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መጠን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ኣይነት ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን እና ሰዓት ጨረታዉ የመኪፈትበት ቀን እና ሰዓት
ምድብ 1 የሰራተኞች መኪና ኪራይ 20000

ስፒኦ ወይም በቡኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከዋጋ ሰነድ ጋር የሚቀርብ

በ16ኛ ቀን 3:00 በ16ኛ ቀን3:30
ምድብ 2 የደረቅ እንጀራ የግዥ ኣቅርቦት 50000 በ16ኛ ቀን 3:00 በ16ኛ ቀን3:30
ምድብ 3 የባልትና ዉጤቶች የግዥ ኣቅርቦት 35000 በ16ኛ ቀን 3:00 በ16ኛ ቀን3:30
ምድብ 4 የዳቦ ግዥ አቅርቦት 25000 በ16ኛ ቀን 3:00 በ16ኛ ቀን3:30
ምድብ 5 የኣትክልት ግዥ ኣቅርቦት 15000 በ16ኛ ቀን 3:00 በ16ኛ ቀን3:30
ምድብ 6 የማገዶ እንጨት ግዥ አቅርቦት 10000 በ16ኛ ቀን 3:00 በ16ኛ ቀን3:30
ምድብ 7 የፅዳት አገልግሎት ግዥ ኣቅረቦት 10000 በ16ኛ ቀን 3:00 በ16ኛ ቀን3:30

1 የ2011 ዓም ለምድቡ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ የግብር ከፋይ ቲን ናምበር ያለዉ የዘመኑ ግብር ስለመከፈላቸዉ ከግብር ሰብሳቢ መስሪያ ቤት ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል

2 የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና በፌዴራል የመንግስት ግዥ እና ንብረት ኣስተዳደር ኤጀንሲ ባዛጋጀዉ የኣቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ በዌብ ሳይታቸዉ በእቃ እና አገልግሎት ኣቅራቢት የተመዘገቡ መሆናቸዉን የሚራረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

3 ለምድብ 1 እና ለምድብ 4 ተጫራቾች የቴክኒካል እና ፋይናንሻል ዶክሜንት በኦርጅናል እና ኮፒ በደማቅ ፅሁፍ ተፅፎ ለየብቻ ታሽጎ መቅረብ አለባቸዉ

4 ከላይ የተዘረዘሩት ምድብ 2 3 4 5 እና 6 በራሱ ትራንስፖርት ወጭ ማቅረብ የሚችል

5 ዩኒቨርስቲዉ ኣስፈላጊ የሆኑ ታክሶች ማለትም ዊዝሆልዲንግ የመቁረጥ መብት አለዉ

6 ማንኛዉም ተወዳዳሪ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ በራያ ዩኒቨርሰቲ ግዥና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ቀርበዉ መወዳደርያ ሰነድ ብር 150 በመክፈል መዉሰድ ይችላሉ

7 የጨረታ ሰነዱ በኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻዉ ታሽጎ መቅረብ አለበት

8 ጨረታዉ አየር ላይ የሚቆየዉ በኣዲሰ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተካታታይ 15 ቀናት ሲሆን በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 300 ታሽጎ በዛዉ ቀን ከጠዋቱ 30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባሉበት ይከፈታል

9 በ16ኛዉ ቀን በዓል ደግሞ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል

10 ዩኒቨርሰቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ማይጨዉ ስልክ 0348770501 ደዉሉዉ መጠየቅ ይቻለል