ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን :17/11/2010 ዓም
ምድብ | የእቃዉ አገልገሎት/ ኣይነት | የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መጠን | የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ኣይነት | ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን እና ሰዓት | ጨረታዉ የመኪፈትበት ቀን እና ሰዓት |
ምድብ 1 | የሰራተኞች መኪና ኪራይ | 20000 | ስፒኦ ወይም በቡኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከዋጋ ሰነድ ጋር የሚቀርብ | በ16ኛ ቀን 3:00 | በ16ኛ ቀን3:30 |
ምድብ 2 | የደረቅ እንጀራ የግዥ ኣቅርቦት | 50000 | በ16ኛ ቀን 3:00 | በ16ኛ ቀን3:30 | |
ምድብ 3 | የባልትና ዉጤቶች የግዥ ኣቅርቦት | 35000 | በ16ኛ ቀን 3:00 | በ16ኛ ቀን3:30 | |
ምድብ 4 | የዳቦ ግዥ አቅርቦት | 25000 | በ16ኛ ቀን 3:00 | በ16ኛ ቀን3:30 | |
ምድብ 5 | የኣትክልት ግዥ ኣቅርቦት | 15000 | በ16ኛ ቀን 3:00 | በ16ኛ ቀን3:30 | |
ምድብ 6 | የማገዶ እንጨት ግዥ አቅርቦት | 10000 | በ16ኛ ቀን 3:00 | በ16ኛ ቀን3:30 | |
ምድብ 7 | የፅዳት አገልግሎት ግዥ ኣቅረቦት | 10000 | በ16ኛ ቀን 3:00 | በ16ኛ ቀን3:30 |
1 የ2011 ዓም ለምድቡ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ የግብር ከፋይ ቲን ናምበር ያለዉ የዘመኑ ግብር ስለመከፈላቸዉ ከግብር ሰብሳቢ መስሪያ ቤት ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል
2 የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና በፌዴራል የመንግስት ግዥ እና ንብረት ኣስተዳደር ኤጀንሲ ባዛጋጀዉ የኣቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ በዌብ ሳይታቸዉ በእቃ እና አገልግሎት ኣቅራቢት የተመዘገቡ መሆናቸዉን የሚራረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
3 ለምድብ 1 እና ለምድብ 4 ተጫራቾች የቴክኒካል እና ፋይናንሻል ዶክሜንት በኦርጅናል እና ኮፒ በደማቅ ፅሁፍ ተፅፎ ለየብቻ ታሽጎ መቅረብ አለባቸዉ
4 ከላይ የተዘረዘሩት ምድብ 2 3 4 5 እና 6 በራሱ ትራንስፖርት ወጭ ማቅረብ የሚችል
5 ዩኒቨርስቲዉ ኣስፈላጊ የሆኑ ታክሶች ማለትም ዊዝሆልዲንግ የመቁረጥ መብት አለዉ
6 ማንኛዉም ተወዳዳሪ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ በራያ ዩኒቨርሰቲ ግዥና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ቀርበዉ መወዳደርያ ሰነድ ብር 150 በመክፈል መዉሰድ ይችላሉ
7 የጨረታ ሰነዱ በኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻዉ ታሽጎ መቅረብ አለበት
8 ጨረታዉ አየር ላይ የሚቆየዉ በኣዲሰ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተካታታይ 15 ቀናት ሲሆን በ16ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 300 ታሽጎ በዛዉ ቀን ከጠዋቱ 30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባሉበት ይከፈታል
9 በ16ኛዉ ቀን በዓል ደግሞ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል
10 ዩኒቨርሰቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ማይጨዉ ስልክ 0348770501 ደዉሉዉ መጠየቅ ይቻለል