በዓል መዚ ልማዓት እቶት ኢትዮጵያ

1 በዚህ መሠረት ጨረታዉ ለመሳተፍ የሚፈልጉ የኢትዩጰያ ዜግነት ያለዉ : የፀና የንግድ ፈቃድ : ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት የዘመኑ ግብር የከፈለ ለመሆኑ የምስክር ወረቀት እ (Clearance ) ና የግብር ከፋል መለያ ቁጥር የሚቀርብ ሁሉ መሳተፍ የሚችል ሲሆን ተጫራቾች ንብረቱን ካሸነፉበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ዉስጥ ክፋያ አጠናቅቀዉ ንብረቱን ማንሳት ይጠበቅባቸዋል ::

ቦታ የንብረቱ ዓይነት የጨረታ ዓይነት የምዝገባ ግዜ ከ እስክ ጨረታ (የሚካሄድበት) ቀንና ሰዓት
መቐለ የተለያዩ እቃዎች ግልፅ ከ14/10/2010 21/10/2010- 22/10/2010 3:00 ሰዓት

3 ከላይ በተጠቀሰዉ የጊዜ ገደብ እቃዎች በሚገኙበት ከመስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጀኒሪንግ አጠገበ በሚገኘዉ በጉምሩክ ቅጥር ግቢ በኣካል በመገኘት 4-5/10/2010 ዕቃዎች ማየት የሚችሉ ሲሆን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተካታታይ 7 የስራ ቀናት ይሃ ሲቲ ሴንተር ህንፃ ከደደቢት ማይክሮፋናንስ አጠገብ የሚገኘዉ የፌደራል ገቢዎች ዋና ቢሮ ቁጥር 7ኛ ፎቅ የጨረታ ማስከበሪያ ለመጀመሪያ ለሁለተኛ: ለሶስተኛ ጊዜ ጨረታ የቀረቡ ለተለያዩ ዕቃዎች ብር ሃያ ሺ 20,000 እና ለመኪና ብር 100,000 /ኣንድ መቶ ሺ/ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ስፒኦ በመያዝ በኣካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ

4 መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይመ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ መቐለ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0342412004