ፋብሪካ መድኃኒት አዲስ

1 በዘርፉ የ2010 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ : የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት : የግብር ከፋይነት ሰርተፊኬት እንዲሁም የሊብሬ ኮፒ ማያያዝ የሚችል

2ተጫራቶች የጨረታ ማስከበሪያ በስፒኦ (CPO) ወይ በጥሬ ገንዘብ ብር 5000 ጨረታ ሰነድ ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባችዋል

3 ተጫራቾች የኣንድ ኩንታል ዋጋ በታሸገ ፖስታ ሞልተዉ ማቅረብ አለባቸዉ

4 መኪናዉ የሶስተኛ ወገን የመድን ሽፋን ያለዉና የኢንሹራንስ ሰነድ ዋናዉ ኮፒ ማቅረብ የሚችል

5 የመኪናዉ ኣይነት አፊሳር(FSR) ሆኖ የመጫን ዓቅም እስከ 90 ኩንታል መሆን አለበት

6 ከድርጅታችን ለሚደረግ የጭነት ዉል ሕጋዊ ወኪል ወይም ባለቤት ቀረቦ ለሚጭነዉ ጭነት መድሃኒት ሃላፊነት ወስዶ ዉል መፈራረም የሚችል መሆን ይኖርብታል

7 ባለንብረቱ ማንኛዉም ሹፌሩን የሚፈፅመዉ ጥፋት ሙሉ ሃላፍነት ሙዉስድ የሚችል መሆን ይኖርበታል

8 ጭነት የሚፈፀምዉ የሚጫን ምርት መኖሩ ተረጋግጦ ድርጅታችን እነዲጫንለት በስልክ ወይም በስልክ ወይም በሚያመች ሁኔታ ጥሪ ስያደርጉለት በራሱ ንብረቱ ወይም በትዉስት ሌላ መኪና ማቅረብ የሚችል ይሆናል

9 የጨረታ ሳፁን ክፍት ሆኖ የሚቆይበት ግዜ ከ 7/07/2010 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 27/07/2010 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:30 ሆኖ ጨረታዉ ሳፁን ከጥዋቱ 4:30 ተዘገቶ በዛው እለት በ27/07/2010 ዓ/ም ከጥዋቱ 5:00 ሰዓት በአዲግራት በሚገኘዉ ፋብሪካዉ መሰብሰቢያ ኣደራሽ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል ጨረታ ነገር ግን ተጫራቾች ወይም ወኪሎች ባይገኝም አብዛኛዎ ጨረታዉ ለመከፈት የሚያግድዉ ነገር የለዉም

10 የጨረታ ሰነድ ገቢ ማስገቢያ ቦታ ዓዲግራት ዋና ፋቢሪካ በማተርያል ፕላኒንግ ዲቭዥን ቢሮ

11 ድርጅታችን ጨረታዉ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0344454211/0344451690 በስልክ በመደወል ይቻላል

ጀመር ይኖርበታል::