አበገለ ዓለም ለኸ ልምዓት ሃፍቲ እንስሳ ሓ/ዝ/ዉ/ማ

1 ተጫራቾች የማይመለስ ብር 50 ብር ከነቫቱ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከፋይናንስ ቢሮ ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ

2 ተጫራቾች ይህ ማሰታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እሰከ ጥር 30 2010 ዓም 8:00 ሰዓት የጨረታ ሰነዱን ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ

3 ጨረታዉ ተጫራቾች በተገኙበት ወይም በሌሉበት ጥር 30/2010 ዓም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ይከፈታል

4 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ

5 ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0914 701994 መደወል ይችላሉ