ቤት ፅሕፈት ትልምን ፋይናንስን ከተማ መቐለ

የጨረታ ማስታወቂያ

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለመቐለ ከተማ ኣስተዳደር በተለያዩ ቦታዎ ( ኣጂፕ ዓሽምድሑን ደደቢት እና ኢትዩያ ንግድ ባንክ ኣከባቢ) የትራፊክ መብራት (Trafic Light) ስራ በኤሌክተሪክ ሜካኒካል ደረጃ 4 እና በላይ ለተሰማሩ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::

በዚሁ መሰረት የሚቀጥሉ መስፈርት የሚያማሉ መወዳደር ይችላሉ::

1 ማንኛዉም በኤሌክትሮ መካኒካል ስራ በደራጃ 4 እና ከዛ በላይ የተሰማራና ብቃት ያለዉ የንግድ ድርጅት

መወዳደር ይችላል::

2 ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበት የታደሰ የንግድ ፈቃድ : የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ቫት ዲክለረሽን : የደረጃ 4 እና ከዛበ ላይ ብቃት ምዝገባ ምስክር እንዲሁም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN NUMBER) ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ::

3 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከ 07/05/ 2007 ዓ/ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር / በመክፈል ከዚህ በታች ከተጠቀሱት አድራሻዎቻችን ማግኘት ይችላሉ::

በኣግአዚ ኦፕሬሽን በሚገኘዉ የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ( 1 ፎቅ ቁጥር 034)

4 የጨረታ ሰነዶችን ጨረታዉ ሬድዩ ፋና ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 30 የስራ ቀናት ከታች በተገለፀዉ ኣድራሻችን በመቅረብ ማግኘት ይቻላል::

5 ተጫራቾች የጨረታ የትራፊክ መብራቶች (Trafic Light) ስራ ብር 250, 000 .00 ( ሁለት መቶ ኣምሳ ሺ ብር) ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል ::

6 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን በሶስት ፖስታ ”ኣንድ ኦርጅናል’’ እና ሁለት ‘ ሙሉ ገፃች ኮፒ ‘ ኢንቨሎፖች ታሸጉ በቀነ 06/06/2007 ዓ/ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰዉ የፅ/ቤቱ ኣድራሻ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸዉ::

7 ጨረታዉ በተመሳሳይ ቀነ 06/06/2007 ዓ/ም ከቀኑ 9:00ሰዓት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በፅቤቱ ቢሮ ቁጥር 034 ይከፈታል በተጨማሪም ተጫራቾች ስለ ጨረታዉ ማብራሪያ ከፈለጉ ስልክ ቁጥር 0344406839 /408501 በተጠቀሰዉ ኣድራሻ ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ::

8 ይህ ጨረታ የሚቆይበት ጊዜ ( Validity period) ጨረታዉ ከተከፈተ ቀነ ጀምሮ ቢያንስ ለ 45 የስራ ቀናት የፀና ይሆናል::

9 ፅ/ ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅቤት ( 1 ፎቅ ቁጥር 034)

The Government of The National State of Tigray Mekelle City Planning and Finance Office

አብ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስቲ ትግራይ ቤት ፅሕፈት ትልምን ፋይናንስን ከተማ መቐለ