ኤጀንሲ መራከቢ ሓፋሽ ትግራይ

የጨረታ ማስታወቂያ

ትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ኣየር ላይ ለሚሰራጭ ሳምንታዊ ፕሮግራሞች እለታዊ የዜና ስርጭት የሚገለግሉ የፕሮግራም መለያ (ኢንትሮዎች ) እንዲሁም የኤጄንሲዉ መለያ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋለ::

መወዳደር የምትፈልጉ

1 ዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላችሁና የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ከገቢዎች ጨረታ እንዲሳተፉ ፍቃድ ያገኙበት ምስክር ወረቀት የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል::

2 በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአገልግሎተ አቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ ለመመዝገባቸዉ የምስክር ወረቀት ቫት ሰርተፊኬትና ቲኦቲ ተመዝጋቢ የሆነና የዘመኑ ግብር የከፈለ::

3 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመዉሰድ የማይመለስ ብር 100 .00 መቶ ብር በመክፈል ለመዉሰድ ይቻላል ::

4 ተጫራቾች ከ 01 /04/ 2007 ዓ/ም እስከ 16/ 04 /2007 ዓ/ም ዘወትር በስራ ሰዓት ትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 105 መዉሰደ ይችላሉ::

5 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 .00 / አስር ሺ ብር/ በባንክ በተመሰከረለት ቼክ ወይም ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል::

6 ተጫራቾች የሚሸጡበት ዋጋ በሰም በታሸገ ኤምቨሎፕ በማደረግ ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 105 በጨረታዉ ሳጥን መስገባት ይቻላል::

7 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ላይ የተዘረዘሩትን ኢንትሮዎች እያንዳንዱን ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ መጥቀስ ይኖርባችዋል::

8 ጨረታ የሚታሽግበት ቀን 16 /04 /07 ዓ/ም ሰዓት 4:00 ሁኖ በዚ ዕለት ሰዓት 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዉያን ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል::

9 ድርጅታችን የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ ::

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 03 44 40 28 60 /0914704331

አድራሻ ከመርሲ ትምህርት ቤት አጠገብ እንገኛለን::

Emali - Tmme@Tigraitv. gov.et