ኤንተርፕራይዝ መፅናዕቲን ዲዛይንን ቁፅፅርን ስራሕቲ ማይ ትግራይ

ግልፅ የጨረታ ማስታወቅያ

Date: 04/13/2016

ድርጅታችን ትግራይ የውሃ ስራዎች ጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የቅየሳ መሳርያዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ አስፈላጊውን የካሌብሬሽንና የጥገና ስራዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ስለፈለገ ከዚህ በታች ያለ መስፈርቶችና ግዴታዎች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ጥሪ እናቀርባለን፡፡

1. በዘርፉ 2016 ዓ/ም የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላችሁ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ከሆናችሁ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የሓምሌ ወር ቫት ሪፖርት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የምትችሉ፡፡

2. በዘርፉ ከሚመለከተው አካል የተሰጣችሁ የብቃት መረጋገጫ ማቅረብ የምትችሉ፡፡

3. የሚቀርበው የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ ለያንዳንዱ ተፈርሞበት በፖስታው ላይ የአቅራቢ ድርጅት ስም አድራሻ የድርጅታቸው ህተም፡የጨረታው ዓይነትና የአጫራች መ/ቤት ስም በመግለዕ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ከ 04/13/2016ዓ/ም እስክ 13/01/2017 ዓ/ም ድርጅቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ 3,000.00 (ሶስት ሺ) ብር በCPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ጨረታው በሚከፈትበት ወቅት ማቅረብ ኣለባቸው፡፡

5. ጨረታው በ13/01/2017 ዓ/ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ በ 9፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆኑ ተጫረቾች በራሳቸው ፈቃድ ከቀሩ የጨረታው ሂደት የማይስተጓጎል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

6. ተጫራቾች የሚያስገቡት ዋጋ ቫትNA ጨምሮ መሆኑና አለመሆኑ በግልፅ መጠቀስ አለበት፡፡ ይህ ካልሆነ ግን ያስገቡት ዋጋ ቫት እንደሚያካትት ተደርጎ ይወሰዳል፡፡

7. ተጫራቾች ይህን ጨረታ ካሸነፉ ለሌላ ሶስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት አይቻልም፡፡

8. ተጫራቾች አሸናፊ መሆናቸው ከታወቀ በኋላ ውል ካሰሩ በ 30 ቀናት ውስጥ ስራውን ኣጠናቀው ማስረከብ አለባቸው::

9. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::

ኣድራሻ፡-ስ.ቁ.034-418556 ወይም በ 0914752718 መጠየቅ ይቻላል

S/N.DescriptionS.NumberU/MQTYU/PriceRemark
BirrCe
1Fixed GPS RGS101533331Pes01
2Fixed GPS ROVER GS 151510683Pcs01
3Fixed GpS ROVER GS151510697Pcs01
4Total Station TS-151614413Pes01

With Closing pice CPU/Controller/CS10/15 Maintenance

5Total Station TS-151614235Pes01
6Total Station TS-151614339Pcs01With Closing pice CPU/Controller/CS10/15 Maintenance
7Total Station TS-151614907Pes01With Closing pice CPU/Controller/CS10/15 Maintenance
8Total Station TS-151614502Pes01With Closing pice CPU/Controller/CS10/15 Maintenance
9Total Station TS-151614398Pcs01With Closing pice CPU/Controller/CS10/15 Maintenance
10Total Station TS 1205219703Pcs01
Grand Total

“ከሰላምታ ጋር”