በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

1 በዚህ ዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ

2 የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የምትችሉ

3 ተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቲኦቲ ተመዝጋቢ የሆናችሁ

4 የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ

5 ቲን ናምበር ተመዝጋቢ የሆናችሁ

6 ሰራተኛ መጓጓዥ መኪና ጨረታዉ ኣሸናፊ ድርጅት ይሆናል

7 የጨረታዉ ማስከበርያ 20000.00 በ ስፒኦ ወይም በቢድ ቦንድ ማስያዝ የሚችሉ

8 ተጫራቾች ይህ ጨረታ ሰነድ ከወጣበት መጋቢት 21 ቀን 2012ዓ/ም ጀምሮ ለ ተከታታይ 7ት ቀናት የሥራ ቀናት ዉስ ጨምሮ በማስገባት ትችላላችሁ

9 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት ቀን 26/07/2012ዓ/ም ከጥዋቱ 4፡00 ተዘግቶ 26/07/2012 4፡30 ይከፈታል

ለበለጠ መረጃ -03 48 99 03 57