የ መቀሌ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ ጥቃቅንና ኣነስተኛ ፅሕፈት ቤት ግልጋሎት የሚዉል ፅሕፈት መሳርያ ለመግዛት ይፈልጋል

Mekelle City Planning and Finance Office

1 ማሸግያ ፖስታዉ ማህተም መደረግ ኣለበት

2 ፕሮፎርማ የሚቀርብበት ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሰወስት ቀን የሚቆይ ሆኖ በቀን 13/04/2012ዓ/ም ከሰዓት 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በቀን 14/04/2012 ከጥዋቱ 3፡00 ሰዓት ይከፈታል

3 የታደሰ ንግድ ፍቃድና ፣ ቲን ናምበር የኣቅራቢ ፍቃድ የዘመኑ ግብር የከፈሉ

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo