ኢትዩያ መድን ድርጅት መቀሌ ዲስትሪክት ላይ ለቢሮ አገልግሎት የሚዉል ባዶ ክፍሎች 4ኛ ፎቅ በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል::

Ethiopia Insurance Company

የቢሮ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዩያ መድን ድርጅት መቀሌ ዲስትሪክት ላይ ለቢሮ አገልግሎት የሚዉል ባዶ ክፍሎች 4 ፎቅ በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል::

በጨረታ ለመሳተፍ ለሚፈልጉ ድርጅት ወይም ግለሰብ ዘወትር የሥራ ሰዓት ከጥዋቱ 3:00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10:00 ሰዓት ባለዉ ጊዜ ዉስጥ የማይመለስ ብር 50 ሃምሳ በመክፈል ከድርጅቱ ዲስትሪክት ሰነዶችን መዉሰድ ይቻላል::

1 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ለሚጫረቱት ለእያንዳንዱ ክፍል ብር 500( ኣምስት መቶ ብር) በጥሬ ገንዘብ ወይን በባንክ የተመሰከረት ቼክ CPO ከጨረታ ሰነዱ ማቅረብ አለባቸዉ::

2 ተጫራቾች ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስክ ነሓሴ 30 ቀን 2006 ዓ/ም ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ 1 ፎቅ በመምጣት ሰነዶቻቸዉ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸዉ::

3 ጨረታዉ ነሓሴ 30 ቀን 2006 ዓ/ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ጨረታዉ ይከፈታል::

4 ድርጅቱ ጨረታዉን በክፋል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

ስልክ ቁጥር 0344 405275 መቀሌ ዲስትሪክት

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo