ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን የወጣበት ቀን ህዳር 3/2012
ጨረታዉ የሚዘጋብት ቀን 10 ተከታታይ የስናት
ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን ህዳር 30/2012 ግንባታን በተመለከተ
- የወረዳው ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ጥገናና እድሳት
- በከለዓት ቀበሌ ባለ 2 መፀዳጃ ቤት መቀመጫ ግንባታ
- የከላይቱ ት/ቤት ጥገና
- የ3 ጤና ጣቢያ ኬላዎች እድሳትና ጥገና
- የ2 ቀበሌዎች የውሃ ማስፋፊያ ስራዎች
2. ግዥን በተመሰከተ
- 2.1 የሴክተር መስሪያ ቤቶች የቢሮ ዕቃዎች ግዥ
- 2.2 የተማሪዎች የፕላዝማ ግዥ
- 2.3 የተማሪዎች ወንበር ግዥ
- 2.4 የውሃ ፓምፕ ግዥ
- 2.5 የሰልጣኞች የምግብ አቅርቦት
ከላይ የተገለፀውን የግንባታና የግዥ ተጫራቾች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ተወዳዳሪዎቹም የሚከተሉትን መስፈርት ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
1 እስከ 2012 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
2 የዘመኑን ግብር የከፈሉ
3 ቲን ነምበር (የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር) ያላቸው መሆን ይጠበቃል፡፡ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት አሚባራ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ዋና ስራ ሂደት በመገኘት የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
4 የጨረታውም ሰነድ ህዳር 30/2012 ዓ.ም የሚከፈት
የአሚባራ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት