1 ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ኣለባቸው፡
2 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 15000.00 በባንክ የተረጋጠ ሲፒኦ በፕሮጀክቱ ስም የተዘጋጀ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
3 ተጫራቾች በዚሁ የሰሩበትን የመልካም ስራ ኣፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ኣለባቸው፡
4 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 04/03/2012ዓ/ም እስከ 11/03/2012ዓ/ም ከሰዓት 9፡00 ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
5 ጨረታው 11/03/2011ዓ/ም ከሰዓት 9፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
6 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
7 የጨረታ ሰነዱን ተጫራቾች የማይመለሰ 200 ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 09 86 89 46 32