የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም ያገለጉ ብረቶች : ያገለገሉ ፒቪሲ/PVC/ : ያገለገሉ ቶነሮች : እና ያገለገሉ ወንበሮች በጨረታ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Ethio Telecom

1 ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ 2011 ዓም ንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

2 ተጫራቾች በጨረታዉ ለመሳተፍ የጨረታ ዉስትና ማስከበሪያ ብር 50000 ያገለገሉ ፒቪሲ/PVC/ :  ብር 5000 ያገለገሉ ቶነሮች : ብር 10000 ላገለገሉ ወንበሮች በአጠቃላይ ለሚጫረቱ ብር 75000( ሰማንያ ሺ ) ስፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል

3 ተጫራቾች ህዳር 03 ቀን 2012 ዓኽ ጀምሮ ሶርሲንግና ሳፕላይ ክፍል 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403 በመምጣት የማይመለስ ብር 50 በመክፈ የጨረታ ሰነዱን ከገዙ በሃላ ለሽያጭ የተዘጋጁ ዕቃዎችን ኣዋሽ የእህል መጋዘን አጠገብ በሚገኘዉ ጋራጅ ግቢ ዉስጥ ለጨረታ የተዘጋጁ ዕቃዎች በኣካል ቦታዉ ድረስ በመምጣት በስራ ሰዓት ማየት ይጠበቅባቸዋል

4 ተጫራቾች ዕቃቆችን የሚገዙበትን ጠቅላላ ዋጋ ያለ ቫት 15% በማስቀመጥ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ አዘጋተዉ ሙሉ ኣድራሻቸዉን በመግለፅ ሶርሲንግና ሳፕላይ ክፍል 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 402 መቤቱ በዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ከህዳር 03 ቀን 2012 ዓም ጀምሮ እስክ ህዳር 17 ቀን 2012 ዓም ከሰዓት በሃላ ከቀኑ 8:00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል ከዚሁ በሃላ የሚቀርቡ ማንኛዉም ሰነድ ተቀባይነት የለዉም

5 ጨረታዉ ፍላጉቱ ያላቸዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ሕዳር 17 ቀን 2012 ኛም ከቀኑ 8:15 ሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም 5ኛ ፎቅ በሚገኘዉ ስብሰባ ኣዳራ ይከፈታል

6 አሸናፊዉ ተጫራቾች ካሸነፈዉ ዋጋ በተጨማሪ 15% ቫትን ጨምሮ ገቢ ካደረገ በሃላ በኣስር የስራ ቀናት ዉስጥ ለጨረታ ተለይተዉ የተዘጋጁ ያገለጉ ብረቶች : ያገለገሉ ፒቪሲ/PVC/ : ያገለገሉ ቶነሮች : እና ያገለገሉ ወንበሮች ብቻ በስራ ሰዓት ማንሳት አለባቸዉ ሆኖም ግን በጊዜገደብ ከላነሱ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ስፒኦ ለሪጅኑ ገቢ ተደርጎ ሪጅኑ የራሱን አማራጭ ይወስዳል

7 እቃዎችን በሙሉም ሆነ በከፊል መጫረቱ ይቻላል

8 መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

9 ኣንድ ተጫራቾች ባቀረበዉ ዋጋ ላይ ተንተርስዉ ዋጋ ማቅረብ ኣይቻልም

ለበለጠ መራጃ በስልክ ቁጥር 0344413134

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo