- የእቃ አቅራቢነት ህጋዊ ፈቃድ ያላቸዉ::
- የ2007 ዓ/ም ግብር የከፈለና የዓመቱ ፈቃድ ያሳደሱ::
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ የሆኑና ያለፈዉ ወር ተ.እ.ታ የከፈሉበት መረጃ ማቅረብ የሚችሉ::
- ተጫራቾች ከተራ ቁጥር 1- 3 የተጠቀሱት መረጃዎች ኦርጅናልን በመያዝ የጨረታ ሰነድ መግዛት አለባቸዉ
- ተጫራቾች የጨረታዉን ሰነድ በማይመለስ 20.00 / ሃያ ብር/ በመግዛት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 / አስር / ቀናት ዉስጥ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ::
- የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000 /አምስት ሺ ብር / የባንክ ዋስትና ወይም CPO ማቅረብ የሚችሉ::
- ዕቃዉ ዉል ከተፈፀመ ቀን ጀምሮ 7 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ሙሉ ለሙሉ ማስረከብ የሚችሉ::
- ተሞልቶ የሚቀርበዉ ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለበትና በድርጅታችን በተዘጋጀዉ የጨረታ ሰነድ ብቻ ተሞልቶ መቅረብ አለበት ይህንን ያላሞላ ከጨረታዉ ይስረዛል::
- የጨረታዉ የቴክኒክና ዋናዉና ቅጂ ሰነድ ለየብቻዉ የፋይናንስ ሰነድ ዋናዉና ቅጂ ለየብቻዉ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ ለጨረታዉ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ያስፈልጋል::
- የጨረታዉ ሳጥን በ 03 /3 /2008 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ወይም መገኘት የማይችሉ ከሆነ የተሞላ ሰነድ ካቀረቡ በሌሉበት በትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ /ቤት ይክፈታል::
- ድርጅቱ የተሻለመንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በክፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
አድራሻ 05 ቀበሌ ኮነደሚኒየም አጠገብ የኦርቶዶክስ የህፃናት ማሳደጊያ ድርጅት
Water Supply materials
| Materials | | | Unit Price | Total price | ||
|
|
|
| | | | |
| GI pipe B-Class 1 ½ (3.2mm) thickness and 3.5 kg/meter | each6 m pcs | |
|
|
|
|
| Pipe wrench No 18(ጆራ ትቦ ኦርጅናል 18 ቁጥር) | | |
|
|
|
|
| Pipe wrench No 18(ጆራ ትቦ ኦርጅናል 14 ቁጥር) | | |
|
|
|
|
| Afradive Hand pump with 15 pcs of road and pipe | |
|
|
|
|
|
| |
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
N.B please incert all prices with VAT (15%)