በመሆኑም ይህንን ማቅረብ የሚችሉ
LOT | Description | Unit | Quantity |
1 | Electrical Generator with prime power of 250 KVA | pcs | 02 |
2 | Electrical Generator with prime power of 80-100 KVA | pcs | 01 |
3 | Hydro pneumatic Riveting Machine for brake shoe | pcs | 04 |
1 ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ የላቸዉ የዘመኑ ግብር አጠናቀዉ የከፈሉና የቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸዉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ
2 ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር መግለጫ የያዘዉን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘዉተር በሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል እስከ 11:30 ሰዓት ህዳር 10 ቀን 2008 ዓ/ም ድረስ በድርጅቱ ግዥ ክፍል 2ተኛ ፎቅ በመቅረብ መዉሰድ ይችላሉ
3 ተጫራቾች ዋናዉነ እና ቅጅዉን ቴክኒካል ፋይናንሻል ፕሮፖዛል ለየብቻ ማቅረብ ይጠበቅባችዋል
4 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር Lot 1 ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺ ብር/ Lot 2 20,000.00 / ሃያ ሺ ብር/ እንዲሁም Lot 3 ብር 20,000.00 ስፒኦ ወይም ባንክ ጋራንት ከጨረታዉ ፖስታ ጋር መስገባት አለባቸዉ
5 ጨረታ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ህዳር 11 ቀን 2008 ዓ/ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ይከፈታል
6 ድርጅቱ የተሻለl አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
አድራሻ: ከደምበል ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደዉ መንገድ ከድሪምላይነር ሆቴል ፊት ለፊት
ስልክ ቁጥር: 011 4 66 83 19 / 011 4 66 83 56