1 ተጫራቾች በወጣዉ ጨረታ በዚህ ዘርፍ የተሰማሩ የዘመኑን ታክስ ቫት ቲኦቲ ተመዝጋቢ የሆኑ ለዚህ የተማላ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያየዙና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆኑም ተጨራቾች ጨረታዉን ዝርዝር መመርያና ፍላጎት የያዘ ሰነድ በ 25.00 ብር ክፍያ ዘወትር በስራ ሰዓት ኩሓ ማይባንዲራ ከሚገኘዉ የ 4ኛ ሜ/ክ/ጦር ግዥ ዴስክ ቢሮ ቁጥር 11 ሰነድ መዉሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታዉ 09/12/2011 እስከ 20/12/2011 በኣየር ላይ ዉሎ በዛዉ ቀን ከጥዋቱ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዛዉ ወን 4፡00 ሰዓት ላይተጫራቾት ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኝበት ይከፈታል መስርያ ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
- Software and Network (12)
- Construction (357)
- Electronic and ICT Equipment’s (107)
- Accounting and Auditing (29)
- Agriculture (40)
- Building/Material Materials (170)
- Cleaning and Janitorial (23)
- Consultancy (59)
- Education and Training (34)
- Electrical and Electro-Mechanical (142)
- Food and Beverage (34)
- Furnishing and Fixture (5)
- Furniture (46)
- Health (7)
- Laboratory and Chemical (29)
- Maintenance (4)
- Medical Equipment and Supplies (12)
- Photography and Filming (2)
- Printing and Publishing (25)
- Public Relations and Advertising (6)
- Rent (27)
- Sale (8)
- Security and Protection (16)
- Vehicle Spare Part (25)
- Textiles and Leather Products (15)
- Transit and Transport (4)
- Vehicle and Heavy Machinery (29)
- Aluminum, Glass and Metal Works (12)