የአፋር ክልል ትምህርት ቢሮ ለ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ለቢሮው ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ጎማዎች ግዥ ለመፈጸም በግልፅ ጨረታ ሕጋዊ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን ማወዳደር ይፈልጋል፡፡

Afar Education Bureau
  1. በጨረታ መወዳደር የሚችሉ በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ እንዲሁም የቫት ተመዝጋቢመሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ 

  2. በተመሳሳይ ተግባራት፣ አገልግሎት/በመሣተፍ ልምድና መልካም የሥራ አፈፃፀም ተገቢውን ካፒታልና ውስጣዊ ብቃትያላቸው፡፡ 

  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ 

  4. የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ሰመራ ትም/ቢሮ ቢሮ ቁጥር 06 የጨረታውን ሰነድ በመግዛት የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰምበታሸገ ኤንቨሎፕ 2 ኮፒ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 

  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው የስራ ቀን በ3፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ 

  6. ቢሮው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

በስልክ ቁጥር፡- 0336660125/092000909 

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo