የሰመራ ዩኒቨርሲቲ በ2012 በጀት በተለያየ ሎት የተከፋፈሉ የተማሪዎች ምግብ ግብአትና የላብራቶሪ ኬሚካሎችና መሳሪያዎች ዕቃዎች ግዥ በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ዘዴ ተጫራቾችን በዚህ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Samara university

ተቁ

የሎት

ቁጥር

የግዥው ዓይነት

የጨረታ

ሰነድ

መሸጫ ዋጋ/ብር

ጨረታው የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት /ይህ ጨረታ ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ የሚቆጠር

ጨረታው

የሚከፈትበት

ቀንና ሰዓት /ይህጨረታ

ይፋ

ከሆነበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ

የሚቆጠ

የጨረታው

ማስከበሪያ

1

ሎት 1

የበሰለ ዳቦ

(በድጋሚ የወጣ)

200.00 ( ሁለት መቶ) ብር

በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ በሰ.ዩ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት አዳራሽ

በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ በሰ.ዩ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት አዳራሽ

ብር 40,000.00 (አርባ ሺህ)ሲፒኦ (90+28) ቀን በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ዋስትና

2

ሎት 2

የጥራጥሬ፣ ባልትና እና ፋብሪካ ውጤቶች (በድጋሚ የወጣ) በዩኒቨርሲቲው ሳምፕል መሠረት

200.00 ( ሁለት መቶ) ብር

በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በሰ.ዩ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት አዳራሽ

በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ በሰ.ዩ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት አዳራ

ብር 30,000.00 )ሰላሳ ሺህ) ሲፒኦ (90+28) ቀን በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ዋስትና

3

ሎት 3

የጥሬ ጤፍ አቅርቦት (በድጋሚየወጣ) በዩኒቨርሲቲው ሳምፕልመሠረት

200.00 ( ሁለት መቶ) ብር

በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በሰ.ዩ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት አዳራሽ

በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ በሰ.ዩ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት አዳራ

ብር 30,000.00 )ሰላሳ ሺህ) ሲፒኦ (90+28) ቀን በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ዋስትና

4

ሎት 4

የማገዶ እንጨት (በድጋሚ የወጣ) በዩኒቨርሲቲው ሳምፕል መሠረት

200.00 ( ሁለት መቶ) ብር

በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በሰ.ዩ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት አዳራሽ

በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ በሰ.ዩ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት አዳራ

ብር 30,000.00 )ሰላሳ ሺህ) ሲፒኦ (90+28) ቀን በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ዋስትና

5

ሎት 5

ለሰመራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤትየላቦራቶሪ ( ኬሚካሎችና መሣሪያዎች ሳምፕል ማቅረብ የሚችል

200.00 ( ሁለት መቶ) ብር

በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በሰ.ዩ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት አዳራሽ

በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ በሰ.ዩ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት አዳራ

ብር 30,000.00 )ሰላሳ ሺህ) ሲፒኦ (90+28) ቀን በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ዋስትና

ስለሆነም ተጫራቾች በዘርፉ 2011 በጀት የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማረጋገጫ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምዝገባና የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የአቅራቢነት ምዝገባ ማስረጃዎችን እንዲሁም የጨረታ ሰነዱ የሚጠይቃቸውን መስፈርት ሊያሟሉ የሚችሉ ተጫራቾችን በዚህ ማስታወቂያ ለጨረታ ዩኒቨርሲቲው ጥሪ አድርጓል፡፡

ተጫራቾች ለጨረታ ሰነዱ መግዣ የማይመለስ ለሎት ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ይዞ በመቅረብና በዩኒቨርሲቲው የተዘጋጀውን ናሙና በመመልከት በሰመራ ዩኒቨርሲቲ አዲሱ ሕንፃ ላይ በግዥ/አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ ከላይ በሰንጠረዥ በቀረበው መሠረት ሽያጭ ይካሄዳል፡፡

ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ሰነድ ከላይ በሰንጠረዡ በቀረበው መሠረት በሰመራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን፤ ሰዓት እና ቦታ ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው መሠረት በሰመራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ኣዳራሽ ተጫራቾችና ታዛቢዎች በተገኙበት ያደርጋል፡፡

ዩኒቨርሲቲው ጨረታውን በሙሉም ይሁን በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- ፖስታ ሣ.ቁ. 132 .ስልክ ቁጥር፡- 251-1- 033 866 92 66

ፋክስ 251-1-033 666 06 21 E-mail-psd@su.edu.et

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo