ኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቀሌ ዲስትሪክት ለኪዳነ ተክለ እና ዘርኡ አብርሃ ሕ/ሸ/ማሕበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የተያዘውን ሞዴል NPR71፣ 35 ኩንታል የሚጭን አይሱዙ ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Commercial Bank of Ethiopia

የተበዳሪው/የመያዣ ሰጪውስም

የሚሸጠውንብረትአድራሻናዓይነት

ሐራጁየሚከናወንበት ቦታ

የሐራጁ ደረጃ

የሐራጁ መነሻ ዋጋ(በብር)

ሐራጁየሚከናወንበት ቀንናሰዓት

ኪዳነ ተክለ እናዘርኡ አብርሃ ሕ/ሽ/ማህበር

ሞዴልNPR71፣ 35 ኩንታልየሚጭንአይሱዙተሽከርካሪ


የኢትዮጵያ ልማትባንክ መቐለዲስትሪክት

የመጀመሪያ

590,000.00

ነሐሴ 30 ቀን2011 ዓ.ም ከረፋዱ4፡00 ሰዓት -6፡00ሰዓት

  • 1 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒ.ኦ (CPO) ብቻ በማስያዝመጫረት ይችላሉ::


  • 2 ሐራጁ የሚካሄደው በኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው::


  • 3 የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 (አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሜ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡


  • 4 አሸናፊው ያስያዘው ገንዘብ ከግዢው ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ወዲያውኑ ተመላሽይደረጋል፡፡


  • 5 15% የተጨማሪ እሴት ታክስና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያን ጨምሮገዢው /የጨረታ አሸናፊው/ይከፍላል፡፡


  • 6 ሐራጁ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተበዳሪዎች/ አስያች እና የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ተወካዮችበተገኙበት በግልፅ ይከናወናል፡፡


  • 7 ዝርዝር እና ተጨማሪ መረጃን በተመለከተ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት በሚገኘው የኘሮጀክት ማስታመሚያናብድር ማገገሚያ ቡድን በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0344-41 90 16 ወይም 0344-40 74 39 ደውሎማግኘት ይቻላል፡፡ ተሽከርካሪውን በሥራ ሰዓት መጐብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ካሉ ከቲሙ ጋር በመነጋገር መጐብኘትይቻላል፡፡


  • 8 ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

Sponsors

The ways ideas spread.
Milkta Logo